ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በስተመጨረሻ የተደረገው የጊዮርጊስ እና ፋሲል ጨዋታ 1-1 የተጠናቀቀ ሲሆን…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ፋሲል የጊዮርጊስን ተከታታይ አሸናፊነት በመግታት ነጥብ ተጋርቷል
14ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ተገናኝተው ባለሜዳዎቹ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ነጥብ የጣሉበትን…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ14ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
ትናንት ስድስት ጨዋታዎች የተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ይቀጥላል። ሀዋሳ እና አዲስ አበባ ላይ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-1 ባህር ዳር ከተማ
ከ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል ጅማ አባ ጅፋር ከባህር ዳር ከተማ 1-1 ከተለያዩ በኋላ…
የአሰጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 5-2 መከላከያ
መቐለ 70 እንደርታ በትግራይ ስታድየም መከላከያን አስተናግዶ 5-2 የረታበት ጨዋታን አስመልክቶ የሁለቱ ቡድኖች አልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።…
ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ ሳይጠበቅ ከኢትዮጵያ ቡና ሙሉ ሦስት ነጥብ ወሰዷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የመውረድ ስጋት የተጋረጠበት ደቡብ ፖሊስ ከሜዳው ውጪ ኢትዮጵያ ቡናን 2-1…
ሪፖርት | ባህር ዳር በሀሪስተን ሔሱ ድንቅ ብቃት በመታገዝ ከጅማ አንድ ነጥብ ይዞ ተመልሷል
ከዛሬ የ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር እና ባህር ዳር ከተማ የተገናኙበት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-0 ደደቢት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛው ሳምንት ዛሬ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ደደቢትን 3-0 በሆነ ውጤት ካሸነፈ በኃላ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል
14ኛው ሳምንት ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሀዋሳ አንድ ጨዋታ ሲደረግ ሲዳማ ቡና ደደቢትን 3-0 በሆነ…
ሪፖርት | አማኑኤል ገብረሚካኤል ደምቆ በዋለበት ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ መከላከያን አሸነፈ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከል ከፍተኛ ጎል የተስተናገደበት የመቐለ 70 እንደርታ እና…

