የጦና ንቦች ናይጄርያዊውን አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ

የ2024/25 የናይጄርያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ከስምምነት ደረሰ። ከወራጅነት ስጋት አላቀው ቡድኑን…

ይገዙ ቦጋለ ወደ አሳዳጊው ክለብ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል

በተጠናቀቀው ዓመት ከአዞዎቹ ጋር ያሳለፈው አጥቂ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል። በተጠናቀቀው…

ይገዙ ቦጋለ ወደ አሳዳጊው ተመለሰ

በተጠናቀቀው ዓመት ከአዞዎቹ ጋር ያሳለፈው አጥቂ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ እናት ክለቡ ተመለሰ በተጠናቀቀው ዓመት በአርባምንጭ…

ኢትዮጵያ መድን የዋንጫ ቱትን ውል አራዝሟል

ከትናንት በስቲያ ወደ ዝውውሩ የገቡት ኢትዮጵያ መድኖች የታዳጊ ቡድን ፍሬያቸውን ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማካዩን ውል አራዝሟል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከሀምራዊ ለባሾቹ ጋር ቆይታ የነበረው አማካይ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል ከሰዓታት በፊት የጫላ ተሺታ…

ኢትዮጵያ መድን የተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማምቷል

ያለፈውን አንድ ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው ጋናዊው ተከላካይ ውሉን ማራዘሙን አውቀናል። ዛሬ ወደ ዝወውሩ…

ኢትዮጵያ መድን ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል

ወደ ዝውውሩ በመግባት ተጫዋቾችን ያስፈረሙት ኢትዮጵያ መድኖች ሁለት ተጫዋቾችን በድጋሚ ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት…

አሸናፊ ሀፍቱ አዲስ ክለብ አግኝቷል

በመቐለ 70 እንደርታ ቆይታ የነበረው ተጫዋች አዲስ ክለብ አግኝቷል። ከመቐለ 70 እንደርታ ሁለተኛ ቡድን ተገኝቶ ላለፉት…

ኢትዮጵያ መድን ወደ ዝውውሩ ገብቷል

የ2017 የሊጉ አሸናፊ የነበረው ኢትዮጵያ መድን የመጀመርያ ፈራሚውን ለማግኘት ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…

በአፍሪካ ውድድሮች የሚካፈሉ ቡድኖች የት ይጫወታሉ?

በካፍ ውድድሮች የሚሳተፉ የሀገራችን ክለቦች በየትኛው ስታዲየም ይጫወታሉ? በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና…