ሀምበሪቾን ባሳለፍነው ዓመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያሳደጉት አሰልጣኝ ከቡድኑ ጋር አብረው እንደማይገኙ ታውቋል። በታሪክ…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ ወደ ድል ሲመለስ ሸገርም አሸንፏል
ከሦስት ቀን እረፍት በኋላ በተደረገው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ዘጠነኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መርሐ ግብር…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በምድብ “ሀ” 9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ንብ እና ቤንች ማጂ ቡና ድል…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከ36 ወራት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
የ7ተኛ ሳምንት ተስተካካዩ የሸገር ደርቢ ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የ1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሊጉ ከመቋረጡ በፊት ኢትዮጵያ ቡና…
የፊት አጥቂው አቤል ያለው ሰለ ነገው ጨዋታ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል
👉 “ለማሸነፍ ነው ወደ ሜዳ የምንገባው።” 👉 “ጊዜው ገና ነው ፤ አሁን ላይ ሆኖ እንዲህ ነው…
ከነገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በፊት አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ሀሳባቸውን አጋርተውናል
👉 “በዚህ ጨዋታ ላይ ውጤታማ ሆነን ደጋፊዎቻችንን መካስ እንፈልጋለን።” 👉 “ያለንበት ደረጃ ኢትዮጵያ ቡናን የሚመጥን አይደለም።”…
አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከነገው የሸገር ደርቢ ጨዋታ አስቀድሞ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል
👉 “የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ የራሱ የሆነ ቃና አለው” 👉 “ትኩረት ሰጥተን ጥሩ ነገር ለማድረግ ሥራችንን ጨርሰናል።”…
የቀጣይ ሣምንታት ጨዋታዎች የቀን ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቀጣይ ሦስት ሣምንታት ጨዋታዎች ላይ የቀን ሽግሽግ ማድረጉን የሊግ አክሲዮን ማኅበሩ ይፋ አድርጓል።…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | አርባምንጭ ከተማ የምድቡ መሪ ሆኗል
በምድብ ‘ለ’ ስምንተኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች አርባምንጭ ከተማ በግብ ክፍያ በልጦ የምድቡ መሪ…

