ነገ የሚደረገውን የሊጉን ጨዋታ የትዳር አጋሮቹ በጋራ በመሆን ሊመሩ እንደሆነ ታውቋል። በኢትዮጵያውያን ዳኞች ታሪክ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ…
01 ውድድሮች
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 3-2 ሀዋሳ ከተማ
“ለተመልካችም ለተጫዋቾችም ጥሩ ጨዋታ ነበር” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ “ቡድናችን እውነት ለመናገር እንደዛሬው ተጫውቶ አያውቅም” አሰልጣኝ ዘርዓይ…
መረጃዎች | 48ኛ የጨዋታ ቀን
በ12ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት ሊጉ ዳግም በቀጥታ ስርጭት ሽፋን በሚያገኝበት ዕለት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ…
ሪፖርት | በግቦች የደመቀው ጨዋታ አዳማን ባለ ድል አድርጓል
አምስት ግቦችን በተመለከትንበት በምሽቱ አስደናቂ ጨዋታ አዳማ ከተማ 3-2 በሆነ ውጤት ሀዋሳ ከተማን በመርታት ከራቀው ድል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህርዳር ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠባቂው ጨዋታ ባህርዳር ከተማን 2ለ1 በመርታት የሊጉን መሪነት ካጠናከረበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አስጠብቋል
በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከመመራት ተነስቶ ባህር ዳር ከተማን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው…
መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር ከተማ ከኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-0 ፋሲል ከነማ
“ፋሲል ትልቅ ፤ ለዋንጫ የሚወዳደር ቡድን ነው። ከዚህ ቡድን ጋር በጎዶሎ መጫወት የተጫዋቾቼን ጥንካሬ ያሳያል” ገብረክርስቶስ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
በሣምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል እና ፋሲል ከነማ 0-0 ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር መቻል እና ፋሲል ከነማ ሲገናኙ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሻሸመኔ ከተማ
የሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን እና ሻሸመኔ ከተማ መካከል ተከናውኖ 1ለ1 ከተቋጨ በኋላ የኢትዮጵያ መድኑ አሰልጣኝ…

