አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ከሀምበርቾ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል። ከሳምንታት በፊት በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና በሀምበርቾ ክለብ…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ | ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ መሪነታቸውን አጠናክረዋል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ16ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የሁለቱም ምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ድራማዊ ክስተቶች በበዙበት ጨዋታ…
የከፍተኛ ሊግ | የ16ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ16ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ስድስት ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀመሩ በምድብ ሀ ሞጆ ከተማ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በርካታ ተጫዋቾች ጎልተው በወጡበት የጨዋታ ሳምንት በአንጻራዊነት ብልጫ በወሰዱ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 3-4-1-2…
Continue Reading
ሀምበርቾ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ሀምበርቾ ሁለት ተከላካዮችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ መድን ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
በፕሪምየር ሊጉ ለመቆየት በሁለተኛው ዙር የዝውውር መስኮት በንቃት የተሳተፈው ኢትዮጵያ መድን ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል። በፕሪምየር ሊጉ…
ሻሸመኔ ከተማ ብሩንዲያዊ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
ሻሸመኔ ከተማ የብሩንዲ ዜግነት ያለውን የመስመር አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው…
ሪፖርት | አራት ግቦችን እና ሁለት ቀይ ካርዶችን ያስመለከተን ድራማዊው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
በሁለተኛው አጋማሽ ጠንካራ ፉክክርን ያስመለከተን የወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በርካታ ክስተቶችን ታጅቦ በሁለት አቻ…
ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ለ” የሁለተኛ ዙር 15ኛ የጨዋታ ሳምኝት ሶስተኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወደ መሪዎቹ ሊጠጉበት የሚችሉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል
አራት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ፋሲል ከነማ…

