የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ “ሀ” 15ኛ የጨዋታ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲገባደድ የምድብ መሪ ኢትዮ…
01 ውድድሮች
መቻል ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው መቻል ከናይጀሪያዊው አጥቂ ጋር በመለያየት በምትኩ ቶጓዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | አዲስ አበባ ከተማ ልዩነቱን ማጥበብ የሚችልበትን ዕድል አምክኗል
የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የ15ኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኦሮሚያ ፖሊስ አዲስ…
ሪፖርት| ማራኪ ያልነበረው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
የሀድያ ሆሳዕናና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በሳምንቱ የተመዘገበ የመጀመርያ የአቻ ውጤት ሆኗል። ወልቂጤዎች ከሲዳማ ቡና ጋር አቻ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ነጌሌ አርሲ ሽንፈት አስተናግዷል
በምድብ “ለ” የሁለተኛ ዙር የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ጨዋታዎች የካ ክ/ከተማ እና ደብረ ብርሀን…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የሊጉን አናት ተቆናጠዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ሁለት ጎሎች ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በመርታት የደረጃ ሰንጠረዡ መሪ ሆኗል። ሻሸመኔ ከተማ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | በሦስት ጨዋታዎች 14 ግቦች ተመዝግበዋል
በምድብ “ለ” የሁለተኛው ዙር የሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው አርባምንጭ ከተማ፣ ሸገር ከተማ…
መረጃዎች | 72ኛ የጨዋታ ቀን
em>በ18ኛ ሳምንት ሶስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ አቅርበናል። ሻሸመኔ ከተማ ከ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ መቻልን ሦስት ነጥብ አሸምቷል
የሊጉን መሪዎች ባገናኘው የምሽቱ ጨዋታ መቻል ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2ለ0 በመርታት ወደ…

