ፕሪምየር ሊግ | ዐበይት ጉዳዮች

የሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በትናንትናው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች መቋጫውን አግኝቷል። እስካሁን ድረስ በተካሄዱት ጨዋታዎች…

ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ጅፋር በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

የ2016 የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ጅማ አባ ጅፋር በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ የነባሮቹንም ውል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ባህርዳር ከተማ

“የሊጉ ሁለት ምርጥ ቡድኖች ፣ ከምርጥ ጨዋታ ጋር ነጥብ የተጋሩበት ጨዋታ እንደመሆኑ ውጤቱ ፍትሃዊ ነው” አሰልጣኝ…

ሪፖርት | የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ አቻ ተጠናቋል

ብርቱ ፉክክር የተደረገበት እና ለተመልካች እጅግ ማራኪ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የባህርዳር ከተማ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-2 ሀምበርቾ

“ጎሎችን ማግባት በምንችልበት ሰዓት ትንሽ ስለ ዘገየን አቻ ወጥተናል” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ “ለእኛ አንድ ነጥቡ መጥፎ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሀምበርቾ ነጥብ ተጋርተዋል

አራት ግቦች የተቆጠሩበት እና ለተመልካች ሳቢ የነበረው የአዳማ ከተማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ…

ከፍተኛ ሊግ | ባቱ ከተማ በርከት ያሉ ዝውውሮችን አገባዷል

የ2016 የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው ባቱ ከተማ የአምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ የነባሮቹንም ውል አድሷል። በኢትዮጵያ…

መረጃዎች| 12ኛ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችንም እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የሀይቆቹ እና የብርቱካናማዎቹ የምሽቱ መርሐ ግብር በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

“አስለቃሽ ጭስ የተተኮሰ ይመስል እንዲህ ሲሆን ደግሞ እግር ኳሱ ለዛውን ያጣል” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “በእንቅስቃሴ ደረጃ…