የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 10…
01 ውድድሮች
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-0 ሞሮኮ(1-2 ድምር ውጤት)
👉”እኔ ማሰልጠን ነው ስራዬ እንደዚህ አይነት አሉባልታዎች ላይ ብዙም ትኩረት አላደርግም። 👉”እንግዲህ አንተ ያየህበት መንገድ ይለያል…
ታዳጊ ሉሲዎቹ ከዓለም ዋንጫ ውጪ ሆነዋል
ሞሮኮን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በተደረገው የመልስ ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ቢችልም…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ‘ለ’ የአንደኛው ዙር የመጨረሻ ሳምንት በሁለተኛ ቀን አራት ጨዋታዎች ተደርገው ቦዲቲ ከተማ እና…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት አጠናቋል
የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ዛሬ ሲጠናቀቅ በምድብ ‘ሀ’ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከተከታዩ ንብ ያለውን የነጥብ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ11ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ11ኛ ሳምንት ከተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ነጥረው የወጡ ተጫዋቾችን በ4-3-3 አደራደር በምርጥ ስብስብ እንዲህ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኦሮሚያ ፖሊስ በግብ ተንበሽብሿል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ‘ሀ’ 13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ኦሮሚያ ፖሊስ እና ቤንች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“ያሰብነውን ነገር ማሳካት አልቻልንም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “በጣም ጠንካራ ቡድን ነው ያለን” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በሣምንቱ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | መሪው አርባምንጭ ከተማ በሰፊ ግብ ልዩነት አሸንፎ መሪነቱን አስቀጥሏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ አርባምንጭ ከተማ ፣ ጋሞ…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በሳምንቱ መቋጫ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት ወደ ድል ተመልሷል።…

