በቴዎድሮስ ታደሰ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው ጅማ አባ ጅፋር የአሰልጣኝ ቡድን አባላት እና አዳዲስ…
01 ውድድሮች
የአሠልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
👉”ጥሩ ቀን ነው ያሳለፍነው” መሳይ ተፈሪ 👉”በእርግጠኝነት ይሄ ቡድን አሁን ካለበት ወጥቶ የተሻለ ነገር ይዞ ይጨርሳል…
ሪፖርት | አዞዎቹ ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ በሆነው ፍልሚያ አርባምንጭ ከተማ አዳማ ከተማን ረቷል። በ9ኛ ሳምንት ከወላይታ ድቻ ጋር ያለ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ለገጣፎ ለገዳዲ
👉”ተጫዋቾቼ ጨዋታውን ገድለውት መውጣት ይችሉ ነበር” ጥላሁን ተሾመ 👉”ሊስተካከል የሚችል እና ሊያድግ የሚችል ቡድን እንዳለኝ አምናለሁ”…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ነጥብ ተጋርተዋል
ቡናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር አንድ ነጥብ ተጋርተዋል። በፋሲል ከነማ ሦስት ለምንም ተረተው ለዛሬው…
ከፍተኛ ሊግ | ንብ ቡድኑን በማጠናከር ዝግጅቱን አጠናቋል
ንብ በሚል የቀድሞው አንጋፋ ስያሜው በከፍተኛ ሊጉ ላይ የሚካፈለው ክለብ በተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾች ራሱን በማጠናከር ዝግጅቱን…
ከፍተኛ ሊግ | ጅማ አባ ቡና ቡድኑን በማደራጀት ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል
በቴዎድሮስ ታደሰ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው ጅማ አባ ቡና የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የነባሮችን…
መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 10ኛ ሳምንት የሚቋጭባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አዘጋጅተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮጵያ ቡና ዕኩል ስምንት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-2 ባህር ዳር ከተማ
👉 “የዛሬውን ውጤት ለራሳቸው ለተጫዋቾች ነው የማበረክተው” ደግአረገ ይግዛው 👉 “አጋጣሚዎችን ያለ መጠቀማችን ነው እኛን ዋጋ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በአሸናፊነታቸው ቀጥለዋል
ባህር ዳር ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን ሁለት ለምንም በመርታት ሁለተኛ ደረጃን ተረክቧል። ሀዲያ ሆሳዕና ከወልቂጤ ከተማ ጋር…

