ፋሲል ከነማ ያለፉትን ወራት ቡድኑን የመሩትን አሰልጣኝ ለማቆየት የክለቡ ቦርድ መወሰኑን አውቀናል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አሰልጣኝ…
ፕሪምየር ሊግ
የግብ ዘቡ አቡበከር ኑራ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል
ሁለት ጊዜ የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ የተባለው አቡበከር ኑራ መዳረሻው የት እንደሆነ ታውቋል። ከኢትዮጵያ መድን ጋር…
ቻምፒዮኖቹ ወሳኝ ተከላካያቸውን ለማቆየት ተስማምተዋል
በዘንድሮ ዓመት አብዛኛውን ጨዋታዎች ለሲዳማ ቡና በመጫወት ያገለገለው ተከላካይ በሻምፒዮኖቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል። ትናንት የመስመር አጥቂውን…
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል
ከሁለት ክለቦች ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው የወቅቱ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች በሲዳማ ቡና ለመቆየት መስማማቱን አውቀናል። ሲዳማ…
የጦና ንቦቹ የአሰልጣኙን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል
ወላይታ ድቻን ከነበረበት የወራጅ ስጋት ያላቀቁትን አሰልጣኝ በቡድኑ ለማቆየት መቃረባቸውን አውቀናል። የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማሯቸው…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጨረሻውን ጨዋታ በድል አጠናቋል
ሲዳማ ቡናዎች በኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 ለ 0 ከተሸነፉ በኋላ የሻምፒዮንነት ዋንጫውን በይፋ ተረክበዋል። የውድድር ዓመቱ ማጠቃለያ…
ሪፖርት | ወልዋሎ በሊጉ መቆየቱን አረጋገጠ
ቢጫ ለባሾቹ ከፈረሰኞቹ ጋር ጥብ ተጋርተው በመውጣት ለከርሞ በሊጉ መቆየታቸውን ያረጋገጡበትን ውጤት አስመዝግበዋል በሊጉ ለመቆየት ወደ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ሦስት ክለቦች በሊጉ ያላቸውን ቆይታ ለማስቀጠል የሚፋለሙባቸው ጨዋታዎች !
የሊጉ የመጨረሻ ወራጅ ቡድን ማን ይሆን? በቀጣይ ዓመት በሊጉ ለመቆየት በሶስት ስታዲየሞች የሚደረጉትን ፍልሚያዎች የተመለከቱ የቅድመ-ጨዋታ…

