በሀዋሳ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው ሊጉ ነገ የሚደረጉ የ24ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዩን…
ፕሪምየር ሊግ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ23ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በ23ኛው ሳምንት ጎልተው በወጡ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አደራደር 4-3-3 ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ –…
Continue Reading
ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኞቹን አገደ
በትላንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ ሽንፈት ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ ሁለት አሰልጣኞችን ሲያግዱ በምትካቸውም አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከ 10 ግንኙነቶች በኋላ ጊዮርጊስን አሸንፏል
በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ኃይቆቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ፈረሰኞቹን 2ለ1 ረተዋል። በ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ…
ሪፖርት | መቻል በምንይሉ ሦስታ ሦስት ነጥብ አግኝቷል
መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሦስት ግቦች ጣፍጭ ሦስት ነጥብ በማግኘት ከሊጉ መሪ ንግድ ባንክ ያለውን ልዩነት ወደ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል ጀምረዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | በመጨረሻ ደቂቃ የተቆጠረች አከራካሪ ጎል ቡናማዎቹን ከንግድ ባንክ ነጥብ አጋርታለች
ኢትዮጵያ የሚለውን የሀገራችን ስም ያስቀደሙ ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች ያገናኘው ፍልሚያ አራት ጎሎች ተቆጥረውበት አቻ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…

