በ29ኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ በነበሩ የዲሲፕሊን ጥሰቶች ዙሪያ የሊግ አክሲዮን ማህበሩ የውድድር አመራር የቅጣት…
ፕሪምየር ሊግ
የ2015 የፕሪምየር ሊጉ እጩ ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ታውቋል
በ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የኮከብ ተጫዋቾች ፣ ኮከብ ወጣት ተጫዋቾች እና ግብ ጠባቂዎች እጩ ዝርዝር…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ 16ኛ የዓመቱ ድላቸውን አሳክተዋል
ኢትዮጵያን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተካፋይ መሆናቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማዎች በየአብስራ ተስፋዬ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የ2015 ቻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕናን የገጠሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቸርነት ጉግሣ እና እስማኤል ኦሮ አጎሮ ግቦች 2-0…
መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ መደረግ ይቀጥላሉ። በነገው ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ምሽቱን በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 2-1 በሆነ ውጤት መቻልን በመርታት ደረጃውን ወደ አራተኛ ከፍ አድርጓል። በሸገር…
ሪፖርት | ለገጣፎ ለገዳዲ የውድድር ዓመቱን 4ኛ ድሉን አስመዝግቧል
ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ለገጣፎ ለገዳዲ ከጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር ሲዳማ ቡናን 3-2 መርታት ችሏል። 9…
መረጃዎች| 110ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት የ29ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አቅርበናል። ለገጣፎ…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 በመርታት ነጥቡን ከአርባ አሻግሯል። ምሽት 12:00 ላይ በጀመረው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳትፎ የነበረው ተስፋ አብቅቷል
አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3-0 በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል። የዕለቱ መርሐግብር 9 ሰዓት ላይ አዳማ ከተማ እና…

