ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ኮልፌ እና ወልዲያ ሲየሸንፉ ኦሮሚያ ፖሊስ ሽንፈት አስተናግዷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲገባደድ ኦሮሚያ ፖሊስ በኮልፌ ቀራኒዮ ተሸንፎ ከምድብ መሪው…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ጋሞ ጨንቻ እና ቢሾፍቱ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የ20ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ጋሞ ጨንቻ እና ቢሾፍቱ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኤሌክትሪክ እና ንብ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20 ሳምንት ዛሬ በሁለተኛ ቀን በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ደሴ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ 20ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ተደርገው ደሴ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ…

ሪፖርት | እጅግ ማራኪው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸናፊነት ተቋጭቷል

የሳምንቱ ማሳረጊያ በነበረው እና ለዕይታ ሳቢነቱ ሳይደበዝዝ ፍፃሜውን ባገኘው ጨዋታ አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ ብቸኛ ጎል…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ከተማ ድል ቀንቶታል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20ኛው ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ነቀምቴ ከተማ ተጋጣሚውን አሸንፏል።…

ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተጎናፅፉ

ሲዳማ ቡናዎች ከመመራት ተነስተው ለአስራ ስምንት ሳምንታት የቆየ የሀድያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞን ገተዋል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ከባለፈው…

መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን

በሁለቱ የሰንጠረዡ ፅንፍ በሚደረግ ፉክክር ወሳኝነት ያላቸው ሁለት የነገ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወልቂጤ ከተማ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሦስት ተስተካካይ ጨዋታዎችን አስተናግዶ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሮ አርባምንጭ ከተማ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

በሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ያለ ግብ ተለያይተዋል። በሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ሲዳማ ቡና…