መረጃዎች | 54ኛ የጨዋታ ቀን

14ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ በጨዋታዎቹ ዙርያ ተከታዮችን መረጃዎች አጠናቅረናል። ሲዳማ ቡና…

አዲሱ ኮከብ ስለ እግር ኳስ ህይወቱ ይናገራል

የኢትዮጵያ ቡናው አጥቂ አንተነህ ተፈራ በእግርኳስ ህይወቱ ዙርያ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ዘለግ ያለ ቆይታ አድርጓል። የእግርኳስ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ13ኛ ሣምንት ምርጥ 11

የአሥራ ሦስተኛ ሣምንት ጨዋታዎችን መነሻ በማድረግ ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። ግብ ጠባቂ በረከት አማረ – ኢትዮጵያ…

Continue Reading

የመቻሉ ወሳኝ ተጫዋቾች ለምን ያህል ጊዜ ከጨዋታ ይርቃል?

በዘንድሮ የመቻል አስደናቂ ግስጋሴ ውስጥ ቁልፍ ሚናን እየተወጣ የሚገኘው ከነዓን ማርክነህ የጉዳት መጠን ታውቋል። መቻል በአስራ…

ሪፖርት | የ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሸንፏል

በሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ደቡብ አፍሪካን 3ለ0 ረታለች።…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል

ፋሲል ከነማ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በመርታት አስመዝግበዋል። ፋሲል ከነማ ከመቻል ጋር ያለ ጎል…

ሪፖርት | ሀይቆቹ ድል አድርገዋል

ሀዋሳ ከተማዎች በዓሊ ሱሌይማን እና አዲሱ አቱላ ግቦች የውድድር ዓመቱ አራተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። ወልቂጤ ከተማዎች በመጨረሻው…

መረጃዎች | 53ኛ የጨዋታ ቀን

የአስራ ሦስተኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በደረጃ ሰንጠረዡ…

ሪፖርት | አዳማ ወሳኝ የሆነ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል

በምሽቱ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹን የገጠሙት አዳማዎች 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ድል አሳክተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ…

ሪፖርት | መቻል የሊጉን መሪነት ተረክቧል

መቻል ከቆሙ ኳሶች ባገኟቸው ጎሎች ሲዳማ ቡናን 2ለ1 በመርታት የዓመቱ ዘጠነኛ ድላቸውን በማግኘት የሊጉ አናት ላይ…