የሣምንቱ ብቸኛ የአቻ ውጤት በተመዘገበበት የምሽቱ መርሐግብር ሻሸመኔ እና አዳማ 1-1 ተለያይተዋል። በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሻሸመኔ…
ሪፖርት

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
ሲዳማ ቡና 4ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ወላይታ ድቻን በመርታት በውድድር ዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል። ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን የድል ረሃቡን አስታግሷል
በምሽቱ መርሐግብር መድኖች ሀምበሪቾን 2-0 በመርታት ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀምበሪቾ እና…

ሪፖርት| ንግድ ባንክ መሪነቱን አስጠበቀ
ሠላሳ ስምንት ጥፋቶችና ሦስት ቀይ ካርዶች የታዩበት ጨዋታ በኢትዮጵያ በንግድ ባንክ ሁለት ለአንድ አሸናፊነት ተጠናቋል። ንግድ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
ምሽት ላይ በተደረገው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ወደ መሪዎቹ የተጠጋበትን ድል አስመዝግቧል።…

ሪፖርት | ከቤራዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናፅፈዋል
ሀድያ ሆሳዕና ፋሲል ከነማን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድላቸው አስመዝግቧል። ሀድያዎች አቻ ከተለያየው ስብስብ…

ሪፖርት | መቻል ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ድል አድርጓል
ምሽት ላይ በተደረገው ጨዋታ መቻሎች በከነዓን ማርክነህ እና ቺጂኦኬ ናምዲ ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2-0 ረተዋል። በዕለቱ…

ሪፖርት | ፈረሠኞቹ ኃይቆቹን በሰፊ የግብ ልዩነት ረተዋል
በሣምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤል ያለው በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሦስት ግቦች ሀዋሳ ከተማን 3-0 መርታት…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል
በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ድሬዳዋ ከተማ በቻርለስ ሙሴጌ ግቦች ሲዳማ ቡናን 2-0 በመርታት ከአምስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ መሪነቱ ተመልሷል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ንግድ ባንኮች ባሲሩ ኦማር እና ሲሞን ፒተር ባስቆጠሯቸው ግቦች ሻሸመኔ ከተማን 2-1 ረተዋል።…