በአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን የነገ ምሽት 1 ሰዓት ጨዋታ በብቸኝነት የሚያስተላልፉ ተቋሞች…
ዋልያዎቹ
የዋልያዎቹ እና የቴራንጋ አናብስት ጨዋታ ማን ይመራል ?
ካሜሩናዊው ዳኛ ዳግም የኢትዮጵያን ጨዋታ ይመራል በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ወደ ደቡብ ሱዳን አቅንቶ ከሱዳን…
የኢትዮጵያ እና ሱዳንን ጨዋታ ማን ይመራል?
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከሱዳን ጋር የሚያደርጉትን ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመራው የኢትዮጵያ…
ዋልያዎቹ ከአድካሚ የመኪና ጉዞ በኋላ በአዲስአበባ ልምምዳቸውን ሠርተዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ አድካሚ የመኪና ላይ ጉዞ በኋላ አመሻሽ ላይ ልምምዱን ሠርቷል።…
“ጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ ፤ ተምሬያለሁ። ባልሰራ እንኳን አውቀዋለሁ።”
“ጋዜጠኝነት ሰርቻለሁ ፤ ተምሬያለሁ። ባልሰራ እንኳን አውቀዋለሁ።” አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከጋዜጠኞች ጋር በተገናኘ ተጨማሪ ሀሳብ ሰጥተዋል።…
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ምን አሉ?
“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ወደ አፍሪካ ዋንጫው ማሳለፍ በስምምነታችን ውስጥ አለ” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
“ይሄ የእኔ ኃላፊነት አይደለም ፤ ፌዴሬሽኑን ጠይቁ”
አሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ ከሚዲያዎች ጋር ስላላቸው ግንኙነት ምን አሉ? አሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ በአሁኑ ሰዓት ለመገናኛ ብዙሀን…
ዋልያዎቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መለኪያ ጨዋታ ያደርጋል በ2027 በጎረቤት ሀገራት…
ሁለት ተጫዋቾች በዛሬው ልምምድ ላይ አልተገኙም
በአሁኑ ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ልምምዱን እየሰራ ባለው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውስጥ ሁለት ተጫዋቾች አለመገኘታቸውን አይተናል…
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሐሌ ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቅለዋል
ዋልያዎቹ የመጨረሻ ስብስባቸውን ይዘው በሀዋሳ ከተማ ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መስከረም 13 ከሱዳን እንዲሁም…

