ቅዱስ ጊዮርጊስ አምስተኛ የውጪ ተጫዋች አስፈረመ

ባለፈው ሳምንት የአራት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊው ተከላካይ ኤድዊን ፍሪምፖንግ ማንሶን ማስፈረሙን ይፋ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስት ወጣት ተጫዋቾቹን በውሰት ሊሰጥ ነው

ቅዱስ ጊዮርጊስ በ2010 የውድድር ዓመት ከ20 ዓመት በታች ቡድኑ ካሳደጋቸው አምስት ወጣት ተጨዋቾች መካከል ሦስቱን በውሰት…

ደደቢት በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ አይሳተፍም 

በሴቶች እግርኳስ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ጠንካራ እና ውጤታማ ቡድን የነበረውና የ2010 ቻምፒዮኑ ደደቢት የሴቶች እግርኳስ ቡድን…

የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

ለ11ኛ ጊዜ በጋና አስተናጋጅነት የሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ከኅዳር 8-22 በሁለት ከተሞች (አክራ እና ኬፕ ኮስት)…

ጅማ አባ ጅፋር የማማዱ ሲዴቤን ዝውውር አጠናቀቀ

በክረምቱ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የኮከብ ግብ አስቆጣሪው ኦኪኪ አፎላቢ መልቀቅ የፈጠረውን…

ኢትዮጵያ የኦሎምፒክ እግርኳስ ማጣርያ ጉዞዋን በኅዳር ወር ትጀምራለች

በነሀሴ 2020 የጃፓኗ መዲና ቶኪዮ የምናስተናግደው የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የእግርኳስ ዘርፍ በአህጉራት ተከፋፍለው በሚደረጉ የ23 ዓመት በታች…

ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ሰባት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወደ ፕሪምየር ሊግ ለማደግ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እየደረሰ በተደጋጋሚ የሚመለሰው ሀላባ ከተማ ዘንድሮም ወዳሰበበት ሊግ ለመቀላቀል…

ኢትዮጵያ ቡና የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል

ኢትዮጵያ ቡና ለሦስት ወጣት ተጫዋቾቹ  የደሞዝ ማሻሻያ በማድረግ ለተጨማሪ ዓመት ውላቸውን ሲያራዝም ከሌሎች ሁለት ተጫዋቾች ጋር…

ሽመልስ በቀለ ጎል ማስቆጠሩን ቀጥሎበታል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ሽመልስ በቀለ በግብፅ ማንፀባረቁን በመቀጠል የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነትን በመምራት ላይ ይገኛል።…

ኢትዮጵያ ቡና የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ በሁለት የመዝጊያ ጨዋታዎች ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ ቡና ለአራተኛ ጊዜ የውድድሩ አሸናፊ…