ኢትዮጵያ ቡና ከመስመር ተከላካዩ ጋር ተለያየ

ባለፈው የውድድር ዓመት ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ተካልኝ ደጀኔ ከቡናማዎቹ ጋር ተለያይቷል። በአርባ…

መቐለዎች የአማካይ ተጫዋች ዝውውር አጠናቀቁ

ባለፈው ዓመት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቆይታ ያደረገው አማካዩ ዳንኤል ደምሴ ወደ መቐለ 70 እንደርታ አምርቷል። ባለፈው…

Loza Abera on fire

Loza Abera once again bagged a brace in BOV Women’s League Matchday 2 as Birkirkara Fc…

Continue Reading

ሎዛ አበራ ጎል ማስቆጠሯን ቀጥላለች

ዛሬ በተከናወነው የሁለተኛ ሳምንት የማልታ ሴቶች ሊግ ቢርኪርካራ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሎዛ አበራ ሁለት ግቦች አስቆጥራለች። ለማልታው…

ወላይታ ድቻ ሁለት ረዳት አሰልጣኞችን ሾመ

ወላይታ ድቻ የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ የቀድሞ የክለቡ ተጫዋቾች ግዛቸው ጌታቸው እና ዘላለም ማቲዮስን…

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሀይቆቹ በዛሬው ዕለት ካሜሩናዊው ግብ ጠባቂ ቢሊንጌ ኢኖህ እና የቀድሞው የክለቡ የተስፋ ቡድን ተጫዋች የነበረው ወጣቱ…

ኢትዮጵያ ቡና ተስፋኛ ወጣት ተጫዋች አስፈረመ

በወጣት ተጫዋቾች እየተገነባ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ለወደፊት ተስፋኛ መሆኑን እያሳየ የሚገኘውን ወጣቱን አጥቂ አስፈርሟል። በ2008 በክለብ…

የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ታወቀ

የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጥቅምት 23 እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ከአዲሱ የውድድር ዘመን…

አዳማ ከተማ የሴቶች ቡድን አሰልጣኙን ውል አራዝሟል

የዐምናው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን አሸናፊ አዳማ ከተማ የአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራን ውል ለተጨማሪ ዓመት…

ስሑል ሽረ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ሲለያይ የአምስት ነባሮችን ውል አራዝሟል

ከዲሜጥሮስ ወልደሥላሴ እና ብሩክ ተሾመ ጋር በስምምነት የተለያዩት ሽረዎች የአምስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ቆይታ አራዝመዋል። ቀደም ብለው…