አሰልጣኝ ደረጀ በላይን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ጌዲኦ ዲላ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን ቀጥሎ የሦስት ተጫዋቾችን…
ዜና
የሱፍ ሳላህ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል
ኢትዮጵያዊው የመስመር አማካይ የሱፍ ሳላህ ፋርስታ ለተባለ የስዊድን ክለብ ፊርማውን አኑሯል። ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች በስዊድን ሃገር ተወልዶ…
ፍሊፕ ኦቮኖ በመቐለ ውሉን አራዘመ
በሊግ ቻምፒዮኖቹ ጋር የመቆየቱ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቶ የነበው ፊሊፕ ኦቮኖ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል።…
ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሐብቴ ከድር እና አማካዩ ዘላለም ኢሳይያስን አስፈርሟል፡፡ ሐብቴ ከድር ከሀላባ ከተማ የእግር…
ቻን 2020| የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ልታደርግ ነው
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ኢትዮጵያን የምትገጥመው ሩዋንዳ ለጨዋታው ወደ መቐለ ከማምራቷ በፊት የአቋም…
ዑመድ ኡክሪ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ኡክሪ ከሁለት ዓመታት የስሞሃ ቆይታ በኃላ አስዋንን ተቀላቅሏል። የሰሜን አበቦች በመባል የሚታወቁት እና…
” እግርኳሳችንን ወደ ገቢ ምንጭነት ለማሳደግ ከእንዲህ ዓይነት ትጥቅ አቅራቢዎች ጋር መስራት አለብን” አቶ አበባው ሰለሞን
አዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማዎች በሲንጋፖር መቀመጫውን ካደረገው ዓለማቀፉ የትጥቅ አቅራቢ ኩባንያ ከሆነው ማፍሮ ስፓርት ጋር በይፋ…
በሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ ተጋጣሚዎቿን አውቃለች
ዩጋንዳ ለምታዘጋጀው የሴካፋ ከ 20 ዓመት በታች የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። በውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን በዝግጅት ላይ…
Mafro sport to kit Wolkite for the coming two years
Singapore based sports apparel maker Mafro Sports to kit the newly promoted side Wolkite Ketema for…
Continue Readingወልቂጤ ከተማ እና ማፍሮ ስፖርት የውል ስምምነት ፈፀሙ
አዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማዎች ማፍሮ ስፖርት ከተሰኘ ዓለምአቀፍ ትጥቅ አቅራቢ ኩባንያ ጋር ለሁለት ዓመታት የሚቆይ የአጠቃላይ…