በ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ከሌሶቶ በሚያደገው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ የመጀመርያ 11…
ዜና
ስሑል ሽረ አምስተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል
ሌሎች ክለቦች እና ከዐምናው እንቅስቃሴያቸው አንፃር በዝውውሩ ብዙም ተሳትፎ ያላደረጉት ስሑል ሽረዎች ዐወት ገብረሚካኤልን አስፈርመዋል። በ2004…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር የአሰልጣኝ ቅጥርን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ መጥራቱን አስታውቋል። ክለቡ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በሸራተን…
ኳታር 2022| “ከኢትዮጵያ ጋር ያስመዘገብናቸው ያለፉ ውጤቶች አያስጨንቁንም” ታቦ ሴኖንግ
ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድንን ለመግጠም ባህር ዳር የገቡት ሌሶቶዎች ዛሬ 10:00…
“ተጫዋቾቼ ባሳዩት እንቅስቃሴ ደስተኛ ነኝ” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ
በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ያውንዴ ላይ ከካሜሮን ጋር የተጫወተችው ኢትዮጵያ ያለግብ በአቻ…
ኳታር 2022| የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋዜጣዊ መግለጫ…
ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የሌሶቶን ብሔራዊ ቡድን የሚያስተናግዱት ዋሊያዎቹን ዝግጅት አስመልክቶ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አብርሀም…
ምስራቅ አፍሪካ| ኤርትራ ነገ በምታደርገው ጨዋታ ወደ ዓለምአቀፍ ውድድር ትመለሳለች
ከአንድ ዓመት በላይ ከዓለም አቀፍ እግር ኳስ ተገልላ የቆየችው ኤርትራ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ነገ ናሚቢያን በመግጠም…
የፊሊፕ ኦቮኖ ማረፍያ …?
ፊሊፕ ኦቮኖ ማረፍያውን በቅርቡ እንደሚያውቅ ከደቡብ አፍሪካው ድረ ገፅ ጋር ባደረገው ቆይታ ተናግሯል። በመቐለ 70 እንደርታ…
ኳታር 2022| ስለ ነገው የዋልያዎቹ ጨዋታ አጫጭር መረጃዎች
በዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ 10:00 ላይ ሌሶቶን ያስተናግዳል። በጨዋታው ዙርያ…
ኳታር 2022 | ሁለት ተጫዋቾች ከነገው ጨዋታ ውጪ ሆኑ
በ2022 በኳታር አዘጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከሌሶቶ ጋር ነገ ነሐሴ 29 በባህር ዳር ስታዲየም…