በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው የመዲናይቱ ክለብ የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…
ሴቶች ዝውውር
ቦሌ ክፍለ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፈው ቦሌ ክፍለ ከተማ የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የነባሮችን ውልም አድሷል።…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሦስት ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል
የአሰልጣኝ መሠረት ማኔው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ…
አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ዝውውር ገብቷል
በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ሀምበሪቾ ዱራሜ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን…
መቻሎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል
ቀደም ብለው በርከት ያሉ ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት መቻሎች አንድ ተጫዋቾች ሲያስፈርሙ የነባር ተጫዋች ውልም አራዝመዋል። በአሰልጣኝ…
መቻል የበርካታ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል
ከቀናቶች በፊት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለው የነበሩት መቻሎች የተጨማሪ ስምንት ተጫዋቾች ዝውውርን አጠናቀዋል። በኢትዮጵያ ሴቶች…
ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ድሬዳዋ ከተማ የአንድ ግብ ጠባቂን ዝውውር ሲያገባድድ የሁለት ነባሮችን ውልም አራዝሟል።…
አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ዓመቱን በተፎካካሪነት የቋጨው የአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልዱ አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዳዲሶቹን ቁጥር አስር አድርሷል። በአሰልጣኝ…
ሀዋሳ ከተማ የተጨማሪ ተጫዋች ዝውውር ፈፅሟል
ሀዋሳ ከተማ አንድ አጥቂ ሲያስፈርም የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ኮንትራትም አራዝሟል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ…

