ከፍተኛ ሊግ | ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ዳዊት ታደሰ እየተመራ ዝግጅቱን በአዳማ ከተማ እያደረገ ያለው ገላን ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል።…

ስሑል ሽረ ከመከላከያ ጋር የተለያየውን ግብ ጠባቂ የግሉ አደረገ

ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ምንተስኖት አሎ ማረፍያው ስሑል ሽረ ሆኗል። ከዚ በፊት በሰበታ ከተማ፣…

የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቦታ እና የቀን ለውጥ ተደረገበት

ከጥቅምት 15 ጀምሮ በሀላባ ሊደረግ የነበረው የደቡብ ካስቴል ዋንጫ የቀን እና ቦታ ለውጥ ተደርጎበታል። በደቡብ ክልል…

ስሑል ሽረ የሴቶች ቡድን ሊያቋቁም ነው

ስሑል ሽረ የሴት ቡድን ለማቋቋም መወሰኑን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋይ ዓለም ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡  እንደ…

ወልቂጤ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወልቂጤ ከተማ ዓባይነህ ፊኖ እና አቤኔዘር ኦቴን አስፈርሟል፡፡ ዓባይነህ ፊኖ ዐምና በከፍተኛ ሊጉ ኢኮስኮ ድንቅ የውድድር…