ከወልቂጤ ከተማ መውጣት በኋላ …?

ከወልቂጤ ከተማ መውጣት በኋላ …?
ከሠራተኞቹ መውጣት በኋላ ሊጉ በምን ዓይነት መልክ ይቀጥላል? ወልቂጤ ከተማዎች የክለብ ላይሰንሲንግ ፍቃድ ለማግኘት ሟሟላት የሚጠበቅባቸውን…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በተጨማሪ ደቂቃ በተገኘች ግብ ነጥብ ተጋርቷል
በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ በነበረው የረፋድ ጨዋታ ስሁል ሽረዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ…

ሪፖርት| ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የመዲናይቱን አንጋፋ ክለቦች ያገናኘው የምሽቱ መርሃግብር በአቻ ውጤት ተገባዷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች አዲስ ፈራሚዎቹ ዳንላድ ኢብራሂም፣ ኮንኮኒ…

መረጃዎች | 7ኛ የጨዋታ ቀን
የሁለተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ ጽሑፍ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ስሑል…

ሪፖርት | ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ተጋርተዋል
ከአራት ዓመታት በኋላ በሊጉ ዳግም የተገናኙት ፋሲል እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ፋሲል…

ከፍተኛ ሊግ| ሶሎዳ ዓድዋዎች በርከት ያሉ ዝውውሮች አገባደዋል
በአሰልጣኝ አሸናፊ አማረ የሚመሩት ሶሎዳ ዓድዋዎች የነባር ተጫዋቾች ውል ሲያራዝሙ በርከት ያሉ ተጫዋቾችንም አስፈርመዋል። ቀደም ብለው…

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ቡናማዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታቸው በይደር የቆየላቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች በአሰልጣኝ…

ዋልያዎቹ የሚጫወቱበት ስታዲየም ታውቋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን የሚያደርግበት ሀገር ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ…

ሪፖርት | ደካማ ፉክክር የተደረገበት ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
የሊጉ የሁለተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን እና አርባምንጭ ከተማ መካከል ተከናውኖ 0ለ0 ተጠናቋል። በመጀመሪያው ሳምንት…