የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ፕሮግራም
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ፕሮግራም
ምድብ ሀ ቅዳሜ መጋሚት 17 ቀን 2008 07፡00 አአ ፖሊስ ከ ኢትዮጵያ መድን 09፡00 ኢትዮጵያ ውሃ…
የአልጄርያ እና ኢትዮጵያ ጨዋታ የተመልካች እጦት ስጋት ተደቅኖበታል
የአልጄሪያ እግርኳስ ማህበር ለጨዋታው ከመደበው 23800 ትኬት ውስጥ እስካሁን 7000 ትኬቶች ብቻ መሸጣቸውን የአልጄርያ ፕሬስ ኤጀንሲ…
‹‹ተጫዋቾቻችን ማሸነፍ እንደሚችሉ ለማሳየት ተዘጋጅተዋል›› የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው
በአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የአልጄርያ አቻውን ነገ አዲስ አበባ ስታድየም…
ጋቦን 2017፡ ጋና ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ የተቃረበችበትን ድል አስመዝግባለች
ጋቦን በ2017 ለምታስተናግድው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትላንትም ቀጥለው ውለዋል፡፡ ጋና አክራ ላይ…
Continue Readingዋልያዎቹ ጨዋታውን በሚያደርጉበት ስታድየም ልምምድ ሰርተዋል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አልጄርያ ከከተመ 3ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው እለትም ጨዋታው በሚደረግበት ሙስታፋ ቻክር ስታድየም ልምምዱን…
የአልጄርያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በኢትዮጵያ የመጀመርያ ልምምዱን ሰርቷል
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚስተናገደው የ2016 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ለማድረግ የአልጄርያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ትላንት…
‹‹ የኢንፋንቲኖ ጉብኝት የተሳካ ነበር›› የኢእፌ ፕሬዝዳንት አቶ ጁነይዲ ባሻ
አዲሱ የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ላንት ምሽት አዲስ አበባ ገብተው የተለያዩ ክንውኖችን በማከናወን ዛሬ ረፋድ ላይ…
ጋቦን 2017፡ ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሳኦ ቶሜ እና ታንዛያ ድል ቀንቷቸዋል
ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ትላንት ሲጀመሩ ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንስፔ በተጨማሪ ደቂቃ በተቆጠሩ…
ብሄራዊ ቡድኑ በአልጄርያ የመጀመርያ ልምምዱን ሰርቷል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከረጅም ጉዞ በኋላ ትላንት አልጄርያ ብሊዳ ከተማ በመግባት ወደተዘጋጀላቸው ሆቴል አምርተው እረፍት ያደረጉ…
ካሜሩን 2016፡ ሉሲዎቹ ለአልጄርያው ጨዋታ እየተዘጋጁ ነው
በሴፕቴምበር 2016 ካሜሩን ላይ ለሚስተናገደው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ለማለፍ ከአልጄርያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ጋር የመልስ ጨዋታውን…