ዋልያዎቹ ብሊዳ ከተማ ገብተዋል
ዋልያዎቹ ብሊዳ ከተማ ገብተዋል
ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በምድብ 10 የአልጄሪያ ብሄራዊ ቡድንን ብሊዳ ላይ የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሃራዊ…
‹‹ በሁለቱ ጨዋታ ነጥቦች በመሰብሰብ በማጣርያው ወደ ጥሩ ምዕራፍ ለማምራት ጥረት እናደርጋለን›› አብዱልከሪም መሀመድ
ስዩም ተስፋዬ በመጎዳቱ ምክንያት በምትኩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሪ የደረሰው አብዱልከሪም መሀመድ ከአልጄርያ ጋር በሚደርደርጓቸው ጨዋታዎች…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከረጅም ትራንዚት በኋላ የአልጀርስ ጉዞውን ጀምሯል
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአልጄርያ ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ጨዋታ 28 የልኡካን ቡድን በመያዝ ትላንት…
” በአልጀርሱ ጨዋታ ስህተቶች ለመቀነስ ጥረት እናደርጋለን” አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የፊታችን አርብ ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ቡድኑ ዛሬ ወደ አልጄሪያ ያመራል፡፡ ዛሬ…
“የሳላዲን ውሳኔ ተጫዋቹን እንድናከብረው የሚያደርግ እንጂ የሚያስወቅሰው አይደለም” አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ
ሳላዲን ሰኢድ ከብሄራዊ ቡድኑ ውጪ መሆኑ ከተሰማ በኋላ በሚሰጡት አስተያየቶች ደስተኛ እንዳልሆኑ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ተናግረዋል፡፡…
‹‹ ከአልጄርያ ጋር የምናደርጋቸው ጨዋታዎች የአፍሪካ ዋንጫው እጣ ፈንታችንን የሚወስኑ ናቸው››
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከአልጄርያ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ከሰአታት በኋላ ወደ ስፍራው ያመራል፡፡ በአንድ ሳምንት ውስጥ ሶስት…
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ወደ 2ኛ ዙር ያለፉ 16 ክለቦች ሲታወቁ አል አሃሊ ትሪፖሊ ያልተጠበቀ አላፊ ሆኗል
የ2016 ኦሬንጅ ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር የመልስ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተደርገው 16ቱ አላፊ ክለቦች…
Continue Readingኮንፌድሬሽንስ ካፕ፡ የአዲስ ህንፃ ክለብ የሆነው አሃሊ ሼንዲ ፣ አዛም እና ቪላ ወደ ተከታዩ ዙር አልፈዋል
በኦሬንጅ ካፍ ኮንፌድሬሽንስ ካፕ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የአፍሪካ ከተሞች ተደርገው ሁለተኛውን ዙር የተቀላቀሉ…
Continue Readingዋልያዎቹ ዛሬ ምሽት ወደ አልጄርያ ያመራሉ
የኢትዮጰያ ብሄራዊ ቡድን አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣርያ ከአልጄርያ ጋር ለሚያደረገው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ አሌጄርያ ጉዞውን…
አስራት መገርሳ ከአልጄርያ ጋር የሚደረጉትን ጨዋታዎች በአምበልነት ይመራል
አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ኢትዮጵያ ከ አልጄርያ ጋር ለምታደርጋቸው ተከታታይ ጨዋታዎች አማካዩ አስራት መገርሳን አምበል አድርገው መሾማቸውን…

