ወልዋሎ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል

ወልዋሎ ከአሠልጣኙ ጋር ተለያይቷል
በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ወልዋሎ ዓ/ዩ ከአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር መለያየቱ ተረጋግጧል። ከሰሜኑ የሀገራችን ጦርነት…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተለያይተዋል። ያለፉትን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | መቻል ከ መቐለ 70 እንደርታ
በመጨረሻው ጨዋታ ከገጠማቸው የአንድ ለባዶ ሽንፈት ለማገገም ወደ ሜዳ የሚገቡት መቻል እና መቐለ 70 እንደርታ የሚያደርጉት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ የሚፋለሙበት ጨዋታ የዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ነው። በቅርብ ጨዋታዎች ላይ መጠነኛ የውጤት መጥፋት የገጠማቸው…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት እና በዋንጫ ፉክክሩ ለመዝለቅ የሚፋለሙት አዳማ ከተማ እና ወላይታ ድቻ የሚያገናኘው ጨዋታ ረፋድ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል
የሊጉ ራስ ላይ እና ግርጌ ላይ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በኢዮብ ሰንደቁ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ጎሎች ፈረሰኞቹን 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። ፋሲል ከነማ ወልዋሎን ከረታበት…

የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማኅበር የሊጉን የበላይ አካል ማብራሪያ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በሊጉ የክለቦች ህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ክፍያ ጋር በተያያዘ የሦስት…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀጥታ ስርጭት ጋር ተያይዞ የገጠመው ነገር ምንድን ነው?
👉 “የአስተያየት መስጫ ሳጥንን መዝጋት ስታዲየም ላይ ጨዋታ ሊያይ የገባን ተመልካች አታውራ ፤ አትተንፍስ እንደማለት ነው።…