አዲስ አበባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
አዲስ አበባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
በቀርቡ ከአሰልጣኝ ደምሰው ፍቃዱ ጋር በስምምነት የተለያየው አዲስ አበባ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል። ከ2009 በኋላ ዘንድሮ…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ
ማፑቶ ላይ የሚደረገውን የሞዛምቢክ እና የሩዋንዳ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ይመሩታል፡፡ የ2023 የአፍሪካ…
“እንደፈራሁት አይደለም” አዲስ ግደይ
ከረጅም ጉዳት መልስ ፈረሰኞቹን በጥሩ አቋም እያገለለ ባለበት ወቅት ሌላ ጉዳት ያስተናገደው አዲስ ግደይ ስላለበት ሁኔታ…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች
የትኩረታችን የመጨረሻ ክፍል የሚሆነው በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ሌሎች ትኩረት የሳቡ ጉዳዮችን የሚቀርቡበት ነው። 👉 የአዳማ ከተማ…
የዓለም ዋንጫ ወደ ሀገራችን ሊመጣ መሆኑን አስመልክቶ መግለጫ ተሰጠ
በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው የዓለማችን የትልቁ ውድድር ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጣ መሆኑን አስመልክቶ ኮካ ኮላ ዛሬ…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት
ሦስተኛው ፅሁፋችን ደግሞ በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ አሰልጣኞች ላይ ይሆናል። 👉 የሱፍ ዓሊ ዳግም ጅማን…
አዲስ አበበ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
በዘንድሮ ዓመት ወደ ሊጉ ያደገው አዲስ አበበ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። በአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር…
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዙር ተጠናቋል
በቶማስ ቦጋለ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በዐፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች አንደኛውን ዙር አገባዷል።…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
በሁለተኛው ፅሁፋችን በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ተካተውበታል። 👉 የሚገባውን ያህል ያልተደነቀው አላዛር ማርቆስ ወጣቱ…

