ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል ጀምሯል

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል ጀምሯል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2-0 መርታት ችሏል። ሊጉ…

​ቅድመ ዳሰሳ | የ10ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታዎች

ሊጉ ከዕረፍት ሲመለስ በቀዳሚነት ነገ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ ከዘጠኝ…

በሊጉ ጅማሮ ዋዜማ የክለብ ተወካዮች ውይይት አድርገዋል

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታች ነገ ድሬዳዋ ላይ መደረግ ሲቀጥሉ 16ቱም የቡድን መሪዎች አመሻሽ ላይ…

ጎፈሬ የትጥቅ አምራች ኩባንያ ለአንደኛ ሊጉ ክለብ ድጋፍ አደረገ

ሀገር በቀል የትጥቅ አምራች ኩባንያ የሆነው “ጎፈሬ” ዋና ስራ አስኪያጅ እና ባለቤት አቶ ሳሙኤል ሃምሳ ሺህ…

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የተወሰኑ ጨዋታዎች የሰዓት ለውጥ ተደረገባቸው

በነገው ዕለት የሚጀመረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መጠነኛ የሰዓት ሽግሽግ ተደርጎባቸዋል። የሀገራችን ትልቁ የሊግ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅቱን ጀምሯል

ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ አራተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ታንዛኒያን ገጥሞ አንድ ለምንም ተሸንፎ የተመለሰው የሴቶች ከ20 ዓመት…

የከፍተኛ ሊግ የአንደኛ ዙር ግምገማ ቅዳሜ ይከናወናል

የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአንደኛው ዙር ግምገማ በያዝነው ሳምንት ቅዳሜ ይደረጋል፡፡ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር…

የቀድሞው ተጫዋች የሰበታ ከተማ ቴክኒክ ዳይሬክተር ሆኗል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ሰበታ ከተማ የቀድሞውን ግዙፍ አጥቂ በቴክኒክ ዳይሬክተርነት ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ዘላለም…

​የሰበታ ከተማ ረዳት አሠልጣኞች ከክለቡ ጋር አይገኙም

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ሰበታ ከተማ ሁለቱን ረዳት አሰልጣኞች ሳይዝ ድሬዳዋ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

​የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ መሪ በአመራሮቹ ማበረታቻ ቃል ተገባለት

በኢትዮጵያ እግርኳስ ገናና ስም ያለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ሀገሪቱ ከፍተኛ የሊግ እርከን ካደገ ለቡድኑ አባላት ከፍተኛ…