​ሪፖርት | ድንቅ ምሽት ያሳለፉት ፈረሰኞቹ መሪነቱን ተቆናጠዋል

​ሪፖርት | ድንቅ ምሽት ያሳለፉት ፈረሰኞቹ መሪነቱን ተቆናጠዋል

በ10ኛው ሳምንት ተጠባቂ በነበረው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን ከጨዋታ ብልጫ ጋር 4-0 መርታት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 2-2 ሀዲያ ሆሳዕና

ከአስረኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ሙለጌታ ምህረት -ሀድያ ሆሳዕና…

ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ቀትር ላይ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው እና…

​የከፍተኛ ሊጉ አንደኛ ዙር ግምገማ ተካሂዷል

የፌዴሬሽን እና የክለብ አመራሮች የተገኙበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ግምገማ ዛሬ ተከናውኗል። ከ03:00 ጀምሮ በጁፒተር…

Continue Reading

​የኢያሱ ለገሰ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል

ለወራት ጅማ አባ ጅፋር እና አዲስ አበባ ከተማን ሲያወዛግብ የቆየው የኢያሱ ጉዳይ በስተመጨረሻ መልስ አግኝቷል። ከአዲስ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ነገ በሚከናወኑት ሁለቱ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዲያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-1 ባህር ዳር ከተማ

ምሽት ላይ በተካሄደው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ባህር ዳርን ከረታ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና የውድድር ዘመኑን ሦስተኛ ድል አሳክቷል

በድሬዳዋ ስታዲየም አመሻሹን በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡናዎች ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ባህርዳር ከተማን…

​ሲዳማ ቡና ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል

ኬኒያዊው የመስመር አጥቂ ከሲዳማ ቡና ጋር በመለያየት በይፋ ለሀገሩ ክለብ ፈረመ፡፡ ሲዳማ ቡናን በያዝነው የውድድር ዓመት…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-2 ሀዋሳ ከተማ

ከአስረኛው ሳምንት የአስር ሰአት ጨዋታ በኋላ ተጋጣሚ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ – ኢትዮጵያ…