ጅማ አባጅፋር ሊጉ ሊጀምር 7 ቀን ሲቀረው ልምምድ ጀምሯል
ጅማ አባጅፋር ሊጉ ሊጀምር 7 ቀን ሲቀረው ልምምድ ጀምሯል
በሜዳም ሆነ ከሜዳም ውጪ ችግር ላይ ያለ የሚመስለው ጅማ አባጅፋር ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች እጅግ ዘግይቶ ልምምድ…
ሀዲያ ሆሳዕና ከመደበኛ ፍርድ ቤት ጥሪ ደርሶታል
ከሜዳ ውጪ ባሉ ጉዳዮች ስሙ እየተነሳ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና በሌሎች ሁለት ተጨዋቾች ክስ ቀርቦበት ከመደበኛ ፍርድ…
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታውቋል
ለአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የተቋረጠው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በድሬዳዋ ከተማ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታዎቹን በቀጣይ ሳምንት ማከናወን…
Continue Reading
ዋልያዎቹ አዲስ አበባ ደርሰዋል (ዝርዝር ዘገባ)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዱዋላ ከተማ በመነሳት ምሸት አዲስ አበባ ደርሷል። ይህን አስመልክቶም የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅረናል። የካሜሩን…
አማኑኤል ዮሐንስ በሌላ የኮከብነት ምርጫ ላይ ታጭቷል
ኢትዮጵያ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ነጥብ በተጋራችበት ጨዋታ ኮከብ በመባል የተመረጠው አማኑኤል ዮሐንስ በድጋሚ በሌላ የኮከብነት ምርጫ…
አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል መግለጫ ሰጥተዋል
👉”እንደ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ምክትሎቼን በአግባቡ የመምረጥ ሀላፊነት አለብኝ” 👉”በልምምድ ወቅት ጉልበት የመጨረስ ነገር አይቻለው”…
ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያው ጉዞ በፊት የመጨረሻ ልምምድ አከናውኗል
የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ባለክብሮቹ ለወሳኙ ጨዋታ ወደ ታንዛኒያ ከማምራታቸው በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ረፋድ ላይ ሰርተዋል በኮስታሪካ…
Continue Reading
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሚመለስበት ቀን ታውቋል
በካሜሩን የነበረው ቆይታ ስኬታማ ያልነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሀገሩ የሚመለስበት ቀን ታውቋል። በያውንዴ ከተማ ሁለት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዱዋላ ደርሷል
ከ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በጊዜ ከውድድሩ ውጭ መሆኑን ትናንት ያረጋገጠው ብሔራዊ ቡድኑ ዱዋላ ከተማ ደርሷል። ከምድቡ ካደረጋቸው…
በወሳኙ የግብፅ እና ሱዳን ፍልሚያ ላይ በዓምላክ ተሰማ በዳኝነት ይሳተፋል
ነገ ምሽት አራት ሰዓት በሚደረገው ተጠባቂው የግብፅ እና ሱዳን ፍልሚያ ላይ ኢትዮጵያዊው ዳኛ በዓምላክ ተሰማ በዳኝነት…

