​​የጥር 09 የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሁለተኛ እና አምስተኛ ሳምንት ላይ ሳያስተናግዳቸው በይደር ተይዘው የቆዩ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስ…

​ሪፖርት| ፋሲል ከተማና መቐለ ከተማ አቻ ተለያይተዋል

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን መርሃግብር በገልተኛ ሜዳ እንዲደረግ የተወሰነው የፋሲል ከተማ እና መቐለ…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ መቐለ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጎንደር ላይ ሊደረግ የነበረው የፋሲል ከተማ እና የመቐለ ከተማ…

​ሪፖርት | መቐለ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል

በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን…

​የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

በአዲስ አበባ ፣ አርባምንጭ ፣ ይርጋለም እና መቐለ የሚስተናገዱት የዛሬ የሊጉ  ጨዋታዎች በዓሉን እግር ኳሳዊ መንፈስ…

Continue Reading

​ቶክ ጄምስ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

ያለፉትን 10 ወራት አንድ ክለብ አልባ ሆኖ የቆየው ቶክ ጄምስ በአጭር ጊዜ ውል ለመቐለ ከተማ ለመፈረም…

​የጋቶች ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን?

የጋቶች ፓኖም ቀጣይ ማረፊያ ኢትዮዽያ ውስጥ ከሚገኙ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮዽያ ያገኘችው…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳው ነጥብ ጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በሀዋሳ የሰው ሰራሽ ሳር ሜዳ ላይ መቐለ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ…

​ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

ትናንት የጀመረው የሊጉ 9ኛ ሳምንት ዛሬም ቀጥሎ ሲውል አዳማ ላይ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን እንዲሁም ሀዋሳ…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ኣዳማ ከተማን ያስተናገደበት ጨዋታ 1-1 በሆነ…