ከሰባተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብሮች መሀከል ወደ ዓዲግራት እና ሶዶ ያመሩት መከላከያ እና መቐለ ከተማ በተመሳሳይ…
መቐለ 70 እንደርታ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
ትላንትት ሁለት ጨዋታዎች የተስተናገዱበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል። በዓዲግራት ፣…
Continue Readingሪፖርት | ደደቢት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ትግራይ ስታድየም ላይ የተደረገው የመቐለ ከተማ እና የደደቢት ጨዋታ…
ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዕለተ እሁድ በወልድያ ፣ በአርባምንጭ እና በሶዶ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል።…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ የሊጉ የመጀመርያ 3 ነጥቡን አሳክቷል
በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን የገጠመው መቐለ ከተማ የውድድር ዘመኑን…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ በአዲስ አበባ ፣ በጎንደር ፣ በመቐለ እና በሀዋሳ ከተሞች…
ሪፖርት | ቻምፒዮኖቹ በጭማሪ ደቂቃ ጎል በመቐለ ከመሸነፍ ተርተፈዋል
በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሁለት የአቻ ውጤቶችን ያስመዘገበው መቐለ ከተማ የተገናኙበት የሳምንቱ የመጨረሻ…
ሪፖርት | በ10 አመት ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የተካሄደው የትግራይ ደርቢ ያለ ግብ ተጠናቋል
መቐለ ላይ ሁለቱን አዲስ አዳጊ ክለቦች መቐለ ከተማን እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ያገናኘው የሁለተኛ ሳምንቱ ተጠባቂ…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ የመጀመርያ የሊግ ነጥቡን አሳክቷል
የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን የመክፈቻ እለት ጨዋታዎች በሶስት የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል፡፡ ከነዚህም መካከል አርባምንጭ…
ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ዳሰሳ፡ አርባምንጭ ከተማ ከ መቐለ ከተማ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ነገ በተመሳሳይ ሰአት በሚደረጉ ሶስት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡ ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከልም…