የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 3-1 ድሬዳዋ ከተማ

ከአመሻሹ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኝ ዘርዓይ እና አሰልጣኝ ፍሰሀ ለሱፐር ስፖርት ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ…

ሪፖርት | የተነቃቃው ሲዳማ ቡና የዓመቱን ሁለተኛ ድል አስመዝግቧል

የቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ውሎ ከሰዓት ሲቀጥል ድሬዳዋን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3-1 ማሸነፍ ችሏል።…

ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[advanced_iframe src=”//soccer.et/match/sidama-bunna-diredawa-ketema-2021-01-16/” width=”150%” height=”1500″]

ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

09፡00 ሲሆን በሚጀምረው ጨዋታ ሲዳማ እና ድሬዳዋ የሚጠቀሟቸው ተጫዋቾች ታውቀዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ በፋሲል ከነማ ከተሸነፈው…

ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ

የሲዳማ እና ድሬዳዋን ጨዋታ የተመለከቱ ሀሳቦችን እንደሚከተለው አንስተናል። ከሽንፈት በተመለሱ ቡድኖች መካከል የሚደረገው ይህ ጨዋታ በቶሎ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ሲዳማ ቡና

ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 2-0 ከረታበት የቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል

በቤትኪንግ የኢትዮጰያ ፕሪምየርሊግ ስድስተኛ ሳምንት የረፋድ ጨዋታ ፋሲል ወደ አሸናፊነት የተመለሰበተሰን የ2-0 ድል ሲዳማ ቡና ላይ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና

የስድስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሚጀምርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ነጥብ መጋራት ከቻለበት…

“የዛሬውን ጨዋታ ማሸነፍ ለኛ በጣም ያስፈልገን ነበር” – ዳዊት ተፈራ

ዛሬ ረፋድ ላይ ሲዳማ ቡና የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል እንዲያሳካ ብቸኛውን ጎል በፍፁም ቅጣት ምት ያስቆጠረው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-0 ወልቂጤ ከተማ

ከሲዳማ እና ወልቂጤ ጨዋታ መጠናቀቀ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ተቀብሏል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…