በነገው ዕለት ከታንዛኒው አዛም ጋር የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ያለው የባህር ዳር ከተማው ዋና አሠልጣኝ…
ባህር ዳር ከተማ
ሁለት የጣና ሞገዶቹ ተጫዋቾች ስለነገው ጨዋታ ይናገራሉ….
👉”ከፈጣሪ ጋር ጥሩ ውጤት አምጥተን ህዝባችንን ማስደሰት ነው የምናስበው” ቸርነት ጉግሳ 👉”ከፈጣሪ ጋር ጨዋታውን እናሸንፋለን ፤…
የነገውን የባህር ዳር ከነማ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
በአዲስ አበበ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በባህር ዳር ከተማ እና አዛም መካከል የሚደረገውን ወሳኝ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች…
የጣና ሞገዶቹ ጨዋታ በዝግ ስታዲየም ይደረጋል
በነገው ዕለት ከታንዛኒያው አዛም ክለብ ጋር የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታቸውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚያደርጉት ባህር ዳር…
የጣና ሞገዶቹ አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወሳኝ ጨዋታዎች ከፊቱ ያሉበት ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊ አጥቂ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…
የጣና ሞገዶቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው ባህርዳር ከተማ የአማካዩን ውል ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። በ 2015 ቤትኪንግ…
በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ሁለቱ ክለቦች ዝግጅታቸውን ነገ ይጀምራሉ
በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን በቻምፒዮንስ ሊግ እና በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ የሚወክሉት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ በነገው…
ባህርዳር ከተማ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርሟል
የጣና ሞገዶቹ የ29 ዓመቱን አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርመዋል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በፕሪምየር ሊጉም ላይ የሚሳተፉት ባህርዳር…
ባህርዳር ከተማ ተከላካይ አስፈረመ
የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ የጣና ሞገዱን ተቀላቀለ። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እና በፕሪምየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ…
ሴኔጋላዊው የግብ ዘብ ቀጣይ ማረፊያው የጣና ሞገዶቹ ሊሆን ከጫፍ ደርሷል
ቁመታሙ ግብ ጠባቂ የባህርዳር ከተማ አዲሱ ተጫዋች ለመሆን እጅጉን ተቃርቧል። ከፕሪምየር ሊጉ ጎን ለጎን ኢትዮጵያን ወክለው…

