ጥሩ ፉክክር የተደረገበት የኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ወልቂጤ…
ፋሲል ከነማ
መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛው ሳምንት መቋጫ የሆኑትን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ፋሲል ከነማ የዕለቱ ቀዳሚ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
👉”ሜዳችን ላይ ውጤታማ የሆንበት ትልቁ ምክንያት አንድ መሆናችን ነው ፤ እንደ ቡድን ቀለማችን አንድ ነው” ዮርዳኖስ…
ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ ዐፄዎቹን ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል
በመቀመጫ ከተማቸው አልቀመስ ያሉት ድሬዳዋ ከተማዎች ፋሲል ከነማን ረተዋል። ከቀናት በፊት የ2ኛ ሳምንት ተስተካካት መርሐ-ግብሩን ከወላይታ…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወሳኝ ድል በመቀዳጀት ነጥባቸውን ሁለት አሀዝ አስገብተዋል
ወላይታ ድቻ ተቀይሮ ወደ ሜዳ በገባው ዘላለም አባተ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፏል። ወላይታ ድቻ በቅዱስ…
መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
ነገ በሚደረገው ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ በወቅቱ ከቱኒዚያው ሴፋክሲያን ጋር በነበረበት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-4 ፋሲል ከነማ
👉”ተጫዋቾቻንን በጣም ጥሩ ነበሩ ፤ ማሸነፍ አይበዛባቸውም” ኃይሉ ነጋሽ 👉”ጨዋታው ከጅምሩ በዚህ መልክ ያቀድነው አይደለም” ሥዩም…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን ረቷል
ዐፄዎቹ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ ድል ያገኙበትን ውጤት ሲዳማ ቡና ላይ አስመዝግበዋል። ምሽት 01፡00…

