ጥሩ ፉክክር በተደረገበት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ድራማዊ ጎሎች ታግዞ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን 3-2…
ሀዋሳ ከተማ
መረጃዎች | 79ኛ የጨዋታ ቀን
በሀያኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ…
ሪፖርት | የኢትዮጵያ መድን እና አሸናፊነት አሁንም መታረቅ አልቻሉም
የዕለቱ ብቸኛ በነበረው መርሃግብር ኢትዮጵያ መድን ተሽለው ባመሹበት ጨዋታ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተው ለመውጣት ተገደዋል።…
ሪፖርት | ኃይቆቹ በዓሊ ሱሌይማን ሦስት ግቦች ብርቱካናማዎቹን ረተዋል
ታፈሰ ሰለሞን እና ዓሊ ሱሌይማን በደመቁበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 አሸንፏል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
ከሀዋሳ ከተማው አጥቂ ዓሊ ሱሌይማን ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “አርዓያዬ ለብዙ ክለቦች የተጫወተው ታላቅ ወንድሜ ኢብራሂም ሱሌይማን ነው።” 👉 “በቡድናችን ውስጥ ያለው ፍቅር ነው…
ሪፖርት | ኃይቆቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
በሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ 3ለ1 በሆነ ውጤት ሻሸመኔ ከተማን ረቷል። የ17ኛ ሳምንት ቀዳሚ መርሐግብር ሀዋሳ…
መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
17ኛ ሳምንት የሊግ መርሃግብር ነገ ጅማሮውን ያደርጋል እኛም በመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከተ መረጃ…
ሀዋሳ ከተማ የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል አድሷል
ግብ ጠባቂው ምንተስኖት ጊምቦ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ውሉ በሀዋሳ ተራዝሞለታል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…

