በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መገባደጃ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀድያ ሆሳዕና ከ…
መቻል

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ሀዋሳ ከተማ
\”ውጤቱ በቂ ነው ባንልም ጨዋታውን አጥተነው ስለነበር አንድ ነጥብ ማግኘታችን ጥሩ ነው።\” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የመቻል…

ሪፖርት | በጭማሪ ሽርፍራፊ ሰከንድ ጎል መቻል ከሀዋሳ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶች በበዙበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመቻል ጋር 1ለ1 አጠናቋል። መቻል ከኢትዮ ኤሌክትሪኩ ጨዋታ በሁለት…

መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ እንደሚደረጉ የሚጠበቁ የሊጉን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ አንድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ኤሌክትሪክ 2 – 2 መቻል
\”በመውረዳችን በጣም አዝኛለው\” ስምዖን አባይ \”አቻ መጠናቀቁ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ፤ ሦስት ነጥብ ይገባን ነበር\”…

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ባረጋገጠበት ጨዋታ ከመቻል ጋር ነጥብ ተጋርቷል
ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ 2ለ2 ሲጠናቀቅ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጣበት ዓመት ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን መውረዱ…

መረጃዎች | 95ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሣምንት ማገባደጃ የሆኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዋሳ ከተማ ከ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ በፊሊፕ አጃህ ብቸኛ ግብ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና መቻልን በፊሊፕ አጃህ ግብ 1-0 በመርታት ደረጃውን…

ሪፖርት | መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፏል
መቻሎች በከነዓን ማርክነህ ብቸኛ የፍጹም ቅጣት ምት ግብ ፈረሰኞቹን 1-0 መርታት ችለዋል። 9 ሰዓት ላይ የመቻል…