ፕሪሚየር ሊጉ ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ሲመለስ የ28ኛው የጨዋታ ሳምንት ማገባደጃ በመሆን የሚደረጉትን…
ዝ ክለቦች
ቆይታ ከነብሮቹ የኋላ ደጀን ፓፔ ሰይዱ ጋር
👉 \”በየሳምንቱ የምጥረው እና የምለፋው ለቡድኔ የተሻለ ውጤት እንዲመጣ ነው\” 👉 \”ኢትዮጵያ በጣም ጥሩ ሀገር ናት።…
ኢትዮጵያ ቡና ዳግም ፊቱን ወደ ውጭ ሀገር አሠልጣኝ አዙሯል
የዘንድሮ የውድድር ዓመት እንደ ዕቅዳቸው ያልሆነላቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች የውጭ ሀገር ዜግነት ያለው አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ መድረሳቸውን…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከሩዋንዳ ተመልሰዋል
የቀድሞ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በሩዋንዳ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል። ዐፄዎቹን ለማሰልጠን ከስምምነት…
ፋሲል ከነማ አዲስ አሠልጣኝ ለመሾም ከስምምነት ደርሷል
የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ ለቀጣይ የውድድር ዓመት አዲስ አሠልጣኝ ሊሾም ነው። ከከፍተኛ…
ዋልያዎቹ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ ተሸንፈዋል
በልምምድ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአርባምንጭ ከተማ ተረቷል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም…
ሪፖርት | ፋሲል እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
በሁለት አጋማሾች ሁለት መልክ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ያለጎል አቻ ተደምድሟል። ባሳለፍነው ሳምንት…
ሪፖርት | መቻል ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ብዙ ትርጉም የነበረው የወልቂጤ ከተማ እና የመቻል ጨዋታ በመቻል 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በዕለቱ…
መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ብርቱ ፉክክር ተደርጎበት አቻ ተጠናቋል
በጉጉት የተጠበቀው እና ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ያስተናገደው የ26ኛ ሳምንት ተስተካካዩ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ…

