ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረሟል

በዝውውር ፍፃሜው ዕለት ሲዳማ ቡና ከሀገር ውስጥ ተከላካይ ከሀገር ውጪ ደግሞ አጥቂ ማስፈረም ችሏል። በአሰልጣኝ ሥዩም…

የሀዲያ ሆሳዕና እና አሠልጣኝ ሙሉጌታ ጉዳይ ላይ ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ አስተላልፏል

የአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እና ሀዲያ ሆሳዕናን አለመስማማት ተከትሎ የቀረበውን ይግባኝ የተመለከተው የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ አስተላልፏል።…

ዐፄዎቹ የመስመር ተጫዋች አስፈርመዋል

ከቀናት በፊት አዲስ አሠልጣኝ የሾመው ፋሲል ከነማ በዛሬው ዕለት የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የቡድኑ አካል አድርጓል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አርባምንጭ ከተማ የአጥቂውን ውል አራዝሟል

ቅዱስ ጊዮርጊስን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሶ የነበረው አህመድ ሁሴን በዛሬው ዕለት በአዞዎቹ ቤት ለተጨማሪ አንድ ዓመት ከስድስት…

አዞዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው ተከላካይ አሳዳጊ ክለቡን ዳግም ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ…

ቱሪስት ለማ የሰባት ጨዋታዎች ቅጣት ተጥሎባታል

ሀዋሳ ከተማ በኢትዮ ኤሌክትሪክ በተሸነፈበት ጨዋታ ያልተገባ ባህሪን ያሳየችው አጥቂዋ ቱሪስት ለማ ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ አስፈርሟል

የመስመር አጥቂው አብዱራህማን ሙባረክ የኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል። በኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

አሸናፊ በቀለ በይፋ የዐፄዎቹ አሰልጣኝ ሆነዋል

አሸናፊ በቀለ አዲሱ የዐፄዎቹ አሰልጣኝ ሲሆኑ ረዳት አሰልጣኛቸውንም ይፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ላይ ከቅርብ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሥራ አስኪያጅ ለውጥ አድርጓል

በሊጉ ደካማ የውድድር ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ሾሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…