ጋናዊው አጥቂ ሚኬል ሳርፖንግ ወላይታ ድቻን በአንድ ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ካራዘመ በኋላ…
ዝ ክለቦች
የኢትዮ ኤሌክትሪክ ረዳት አሰልጣኝ ታውቋል
አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ የክፍሌ ቦልተና ረዳት በመሆን በዛሬው ዕለት ተሹመዋል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ውድድርን አንደኛ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ ያጠናቀቀው አርባምንጭ ከተማ የአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ እና ረዳቶቹን ውል…
ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ሀገር ዜጋ አስፈረመ
ጋናዊው የመሀል ተከላካይ ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና መሪነት በርካታ አዳዲስ እና…
የሲዳማ ቡና ምክትል አሰልጣኝ ታውቀዋል
አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ ረዳት አሰልጣኛቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ የ2015 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን መቀመጫውን በታደሰ እንጆሪ ሆቴል በማድረግ…
ዐፄዎቹ ጊዜያዊ አሠልጣኛቸውን በቋሚነት ሾመዋል
አሠልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ በዋና አሠልጣኝነት ሚና ከፋሲል ከነማ ጋር በቀጣዩ ዓመት ለመቆየት ውላቸውን አድሰዋል። በተጠናቀቀው የቤትኪንግ…
አዳማ ከተማ ዘግይቶም ቢሆን ዝግጅቱን ሊጀምር ነው
በአሠልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመራው አዳማ ከተማ ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች ዘግይቶ ከነገ በስትያ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሊጀምር…
አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለፌዴሬሽኑ የክስ ደብዳቤ አስገብተዋል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፉት አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለዲሲፕሊን ኮሚቴ የክስ ደብዳቤ…
የመሐመድኑር ናስር ማረፊያ ታውቋል
በበርካታ ክለቦች ሲፈለግ የነበረው አጥቂ በመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በጅማ አባ ጅፋር ያሳለፈው መሐመድኑር…
ሀዋሳ ከተማ በሚያዘጋጀው ሩጫ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል
“ክለባችን ኩራታችን ” በሚል ስያሜ በሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ አማካኝነት በሚደረገው የሩጫ መርሐግብር ዙሪያ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡…

