ያለፉትን ሁለት ዓመታት በባህር ዳር ከተማ ያሳለፉት አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ በስምምነት ከክለቡ መልቀቃቸው ተገልጿል። የአሠልጣኝነት ህይወታቸውን…
ዝ ክለቦች
አዳማ ከተማ ውሳኔ ተላልፎበታል
በሦስት ተጫዋቾች ክስ የቀረበበት አዳማ ከተማ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ እንደተላለፈበት ታውቋል። በዘንድሮ የቤትኪንግ…
ሀዲያ ሆሳዕና የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ ላይ ቅሬታ አቀረበ
በሀዲያ ሆሳዕና እና በተጫዋቾቹ ውዝግብ ዙርያ ፌዴሬሽኑ ያስተላለፈውን ውሳኔ ክለቡ በመቃወም ቅሬታውን አሰምቷል። ለወራት በዘለቀው የክለቡ…
ሦስቱ ተጫዋቾች ወደ ክለቡ ተመልሰዋል
ወልቂጤ የዲሲፕሊን ጥሰት ፈፅመዋል በማለት ከወራት በፊት ከክለቡ አግልሏቸው የቆዩቱን ሦስት ተጫዋቾች ወደ ክለቡ መልሷቸዋል። ፍሬው…
የሀዲያ ሆሳዕና እና የአስራ አምስቱ ተጫዋቾች ጉዳይ ውሳኔ አገኘ
በአስራ አምስቱ ተጫዋቾች እና በሀድያ ሆሳዕና ክለብ መካከል የተፈጠረውን ክርክር ሲመለከት የቆየው ፌዴሬሽኑ በዛሬው ዕለት ውሳኔ…
የትግራይ ክልል ክለቦች ከጊዚያዊ አስተዳደሩ ጋር ሊወያዩ ነው
ሦስቱ የትግራይ ክልል ክለቦች ከክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው…
ወልቂጤ ከተማ በዚህ ዓመት አራተኛ አሰልጣኙን አግኝቷል
ከፍተኛ ሊጉ መውረዱን ያረጋገጠ ቢሆንም በቅርቡ እንደ አማራጭ በቀረበው የዙር ውድድር ላይ ለመሳተፍ ዕድል ያገኘው ወልቂጤ…
አቡበከር ናስር ስለ ቀጣይ ዓመት ቆይታው ፍንጭ ሰጠ
በስካይ ላይት ሆቴል ምሸቱን በተካሄደው የዕውቅና ፕሮግራም ላይ ልዩ ሽልማት የተበረከተለት ኮከቡ አቡበከር ናስር በቀጣይ ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና የዕውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም አካሄደ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ዋናው የወንዶች ቡድኑ ወደ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ ማለፉን በመንተራስ እንዲሁም በሌሎች ቡድኖቹ የላቀ…

