ወላይታ ድቻ በአዳማ ሲደረግ በነበረው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ላይ ተሳታፊ በመሆን…
ዝ ክለቦች
ሲዳማ ቡናዎች ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ዱባይ ሊያመሩ ነው
ሲዳማ ቡና የቅድመ ውድድር ዝግጅት ለማድረግ እና የአቋም መፈተሻ ውድድር ላይ ተካፋይ ለመሆን ወደ ዱባይ የቡድኑ…
የአስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ የት ይሆናል?
የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ አስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ በቅርቡ ይለያል። ባለፉት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ስኬት ውስጥ ስሙ…
ቻምፒየንስ ሊግ| ያሬድ ከበደ ከወሳኙ ጨዋታ ውጭ ሆነ
የምዓም አናብስቱ አማካይ በወሳኙ የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ እንደማይሰለፍ ተረጋግጧል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በወጥ ብቃት መቐለን…
ቴዎድሮስ ታፈሰ በመከላከያ ይቆያል
ከመከላከያ ታዳጊ ቡድን አድጎ ላለፉት ዓመታት ዋናው ቡድንን በቋሚነት ያገለገለው ቴዎድሮስ ታፈሰ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል።…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| ፋሲል ከነማ ለመልሱ ጨዋታ ነገ ወደ ታንዛኒያ ያመራል
ዐፄዎቹ ለካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ነገ ጠዋት ወደ ታንዛኒያ ያመራሉ። ፋሲል ከነማዎች ባህር ዳር ኢንተርናሽናል…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| በዛብህ መለዮ ከመልሱ ጨዋታ ውጪ ሆነ
ዐፄዎች በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቀድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የበዛብህ መለዮን ግልጋሎት እንደማያገኙ ተረጋግጧል። ፋሲሎች ሜዳቸው ከአዛም…
መከላከያ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ምንተስኖት አሎ የጦሮቹ ማልያ ለብሶ ለመጫወት ፊርማው ያኖረ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል። ዘላለም ሽፈራውን ዋና አሰልጣኝ አድርገው…
ፍሊፕ ኦቮኖ የብሄራዊ ቡድን ጥሪ ደረሰው
የመቐለ 70 እንደርታው ኢኳቶሪያል ጊንያዊ ግብጠባቂ ፍሊፕ ኦቮኖ ምባንግ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ደረሶታል። ባለፈው ዓመት መቐለ…
ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾች አስፈረመ
ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል። ሆሳዕና ካስፈረማቸው መካከል ሁለቱ ተጫዋቾች…

