መቐለ 70 እንደርታ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሚያደርገውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ነገ 12፡00 ላይ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ…
ዝ ክለቦች
ገናናው ረጋሳ ወደ ወልዋሎ አምርቷል
እንደ አዲስ ቡድናቸውን በማዋቀር ላይ የሚገኙት ቢጫ ለባሾቹ ከዚ ቀደም ከድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾች ያስፈረሙ ሲሆን…
የእሁዱ የፋሲል ከነማ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ፋሲል ከነማ ከታንዛንያው አዛም ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት እንደሚያገኝ ታውቋል። ሃዋሳ…
ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾችን ከከፍተኛ ሊግ አስፈረመ
ባለፉት ዓመታት ቡድናቸው ካገለገሉት እና ውላቸውን ካጠናቀቁት ተጫዋቾች ጋር እየተለያዩ የሚገኙት ቢጫ ለባሾቹ ከኢትዮጵያ መድን ሁለት…
ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ለጥቂት ማምለጥ የቻለው ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን ሲያስታውቅ የሁለት…
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን አጥቂ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ አድርጓል
በቅርቡ ከወጣት ቡድን ያደገው አጥቂ መስፍን ታፈሰ በዋናው ቡድን ባሳየው ብቃት የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን ውሉን…
ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከአዳዲስ ተጫዋቾች በተጓዳኝ የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የፈቱዲን ጀማል እና ሐብታሙ ገዛኸኝን…
ወልቂጤ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሙን ቀጥሏል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በማጠናቀቅ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር ዘጠኝ አድርሷል። ጫላ…
አዳማ ከተማ የከፍተኛ ሊጉን ኮከብ ጎል አስቆጣሪ አስፈረመ
አሸናፊ በቀለን ዳግም የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ከቀጠረ በኋላ ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው አዳማ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ…
ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የዝውውር ገበያውን የነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም የተቀላቀለው ሲዳማ ቡና አማካዮቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን እና ብርሀኑ አሻሞን በሁለት…

