ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የስድስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዘሙ። ለቀጣይ የውድድር ዓመት…
ዝ ክለቦች
የትግራይ እና የባህር ዳር ስታዲየሞች አህጉራዊ ጨዋታዎችን ለማከናወን ፍቃድ አገኙ
የትግራይ ስታዲየም ለመጀመርያ ጊዜ የካፍ ጨዋታዎች ለማከናወን እውቅና ሲያገኝ የባህርዳር ስቴዲየምም በድጋሚ ፍቃዱን አግኝቷል። ባለፈው ሳምንት…
የአለልኝ አዘነ ማረፊያ ሀዋሳ ከተማ ሆኗል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አለልኝ አዘነ ለሀዋሳ ፊርማውን አኑሯል። ከሦስት ዓመታት በፊት ከአርባምንጭ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ…
መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
የውድድር ዘመኑ አጋማሽ ላይ ከአሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ጋር ተለያይቶ በአሰልጣኝ በለጠ ገ/ኪዳን ጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሲመራ የቆየው…
ቻምፒየንስ ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ ወደ ማላቦ አቅንቷል
መቐለ 70 እንደርታዎች በታሪካቸው ለመጀመርያ ጊዜ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ለማድረግ ወደ ኢኳቶርያል ጊኒ ማላቦ ጉዞ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ተጫዋቾቹን አስፈረመ
ቅዱስ ጊዮርጊሶች ባለፉት ዓመታት በደደቢት ጥሩ ጊዜ ያሳለፉት ሁለት አማካዮች ያብስራ ተስፋዬ እና አቤል እንዳለን አስፈርመዋል።…
በክልል ክለቦች ሻምፒዮና ለፍፃሜ የደረሱ ቡድኖች ታውቀዋል
በአዳማ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ የክልል ክለቦች ሻምፒዮና ዛሬ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ተካሂደው መከላከያ እና ሀሳሳ…
ወልቂጤ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ ተሳትፎውን ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ አቡድለጢፍ ሙራድ እና ዳግም ንጉሴን ለማስፈረም ከስምምነት…
ድሬዳዋ ከተማ የተከላካዩን ውል አራዘመ
ለቀጣይ ዓመት ውድድር የነባር ተጫዋቾቹን ውል በማራዘም ላይ ትኩረት ያደረገው ድሬዳዋ ከተማ የዘነበ ከበድን ውል አራዝሟል።…
ባህር ዳር ከተማ ፋሲል ተካልኝን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
በዓመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር የተለያዩት የጣናው ሞገዶቹ ዛሬ በይፋ ፋሲል ተካልኝን አሰልጣኝ አድርገው ማስፈረማቸውን…

