የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎችን ጨምሮ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በድሬዳዋ ስታዲየም ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ ተመልካች በታደመበት ጨዋታ ድሬዳዋ…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ የደርሶ መልስ ድሉን ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ተቀዳጅቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ቅዱስ ጊዮርጊስን አስተናግዶ በሳላምላክ ተገኝ ብቸኛ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ አዳማ ከተማ
ከነገ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን የአባ ጅፋር እና አዳማ ጨዋታን የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። በመካከላቸው የአንድ…
ምንይሉ ወንድሙ ስለ እግርኳስ ህይወቱ እና የዘንድሮ አቋሙ ይናገራል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መጫወት በቻለባቸው ያለፉት ዓመታት እንደ ዘንድሮ በርከት ያሉ ጎሎችን አስቆጥሮ አያውቅም። በአንድ ክለብ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ
በሊጉ ሁለተኛ ዙር መጀመሪያ በሆነው የወልዋሎ እና ሀዋሳ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ነገ 09፡00 ላይ…
አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ
ያለፉትን ዓመታት ለታዳጊዎች ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እና ወደ ዋናው ቡድን በማሳደግ ስኬታማ እየሆነ የመጣው አዳማ ከተማ…
ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ለሁለተኛው ዙር ካለበት መጥፎ የውጤት ጉዞ ለመላቀቅ በማለም አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ…
ድሬዳዋ ከተማ የውሰት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ
ለጅማ አባጅፋር እግርኳሰ ክለብ ኤርሚያስ ኃይሉን በውሰት እንዲሰጡት በደብዳቤ የጠየቀው ድሬዳዋ ከተማ ጥያቄው ተቀባይነት አገኘ። በሁለተኛው…
ሀዋሳ ከተማ ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ
ሀዋሳ ከተማ በኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ውጤታማ ቆይታ የነበራቸው መስፍን ታፈሰ እና ምንተስኖት እንድሪያስን…
ወላይታ ድቻ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈረመ
አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾመ በኃላ ቡድኑን ለማጠናከር አንጋፋውን ተከላካይ ደጉ ደበበ እና አላዛር ፋሲካን…

