አዳማ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያየ

ላለፉት ስምንት ወራት አዳማ ከተማን በማሰልጠን የቆዩት አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀ ከቡድኑ ጋር ተለያይተዋል። የቀድሞው የሼር ኢትዮጵያ…

ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በቅርቡ ካስፈረሟቸው ተጫዋቾች ጋር ተለያይተዋል

ጋናዊ ተጫዋቾች ወደ ክለባቸው ያመጡት ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የወረቀት ጉዳዮች ባለመጠናቀቃቸው መለያየታቸው ታውቋል፡፡ በአጥቂ ስፍራ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ፋሲል ከነማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ…

ሪፖርት | ቡና እና ፋሲል ያለግብ ተለያይተዋል

ተጠባቂ በነበረው የ19ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ 0-0…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ መጋቢት 30 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ፋሲል ከነማ – – ቅያሪዎች 30′  አማኑኤል ካሉሻ 55′  በዛብህ ሰለሞን…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ

የዛሬ አመሻሹን የቡና እና ፋሲል ጨዋታ እንዲህ ዳሰነዋል። ከአርብ ጀምሮ ሰባት ጨዋታዎች የተስተናገዱበት የሊጉ 19ኛ ሳምንት…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት| ሲዳማ ቡና 1-0 አዳማ ከተማ

ሀዋሳ ላይ የተደረገው  የሲዳማ ቡና እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን…

ሪፖርት| መቐለ ከሁለት ተከታታይ ጨዋታ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል

ምዓም አናብስት በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን በማሸነፍ ከተከታዮቻቸው ያላቸው ልዩነት ማስጠበቅ ችለዋል። ባለሜዳዎቹ መቐለዎች…

ሪፖርት | የሐብታሙ ገዛኸኝ ብቸኛ ግብ ሲዳማ ቡናን ዳግም ወደ ድል መልሶታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና በሀዋሳ አርቲፊሻል ስታድየም አዳማ ከተማን አስተናግዶ 1-0…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-2 ደደቢት

ከ19ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ውስጥ አዲስ አበባ ላይ ደደቢት መከላከያን 2-1 ከረታበት ጨዋታ በኋላ በቡድኖቹ…