በመዲናዋ በተደረገው የዕለቱ ብቸኛ ጨዋታ ደደቢት በመድሀኔ ብርሀኔ ሁለት ግቦች መከላከያን በመርታት ቀጣይ ጨዋታዎችን በተስፋ መመልከት…
ዝ ክለቦች
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ወላይታ ድቻ
የሊጉ መሪዎች ከወላይታ ድቻ የሚገናኙበት ጨዋታ የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት ይሆናል። ነገ በትግራይ ስታድየም ከ09፡00…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
በሌላኛው የ19ኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ አዳማን ያስተናግዳል። ለሦስተኛ ተከታታይ ቀን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታን የሚያስተናግደው የሀዋሳው ሰው…
ሪፖርት | ሀዋሳ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬም ሲቀጥል ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ባህር ዳር ከተማን አስተናግዶ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መከላከያ ከ ደደቢት
በብቸኛው የአዲስ አበባ ስታድየም የነገ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በሰንጠረዡ የታችኛው ክፍል ላይ ባለው ፉክክር…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር
ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት የድሬዳዋ እና የጅማ ጨዋታ ይሆናል። በድሬዳዋ ስታድየም የሚደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የጅማ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የዛሬ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችንን በሽረ እና ጊዮርጊስ ጨዋታ እንጀምራለን። ባሳለፍነው ሳምንት ከሜዳቸው ውጪ ባደረጓቸው ጨዋታዎች በሽንፈት…
ሀዋሳ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 1-1 ባህር ዳር ከተማ 7′ አሌክስ አሙዙ (ራሱ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 0-1 ወልዋሎ
19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ ሀዋሳ ላይ ወልዋሎ ባለሜዳው ደቡብ ፖሊስን 1-0 ካሸነፈ…
ሪፖርት | ወልዋሎ ከአቻ እና ሽንፈት በኋላ በፕሪንስ ግሩም አጨራረስ ወደ ድል ተመልሷል
ባለፈው ሳምንት በትግራይ ስታዲየም ሽንፈት ያስተናገዱት ደቡብ ፖሊስ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ሀዋሳ ላይ ያገናኘው የ19ኛው…

