ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ቀጠረ

ባለፉት ሁለት ሳምንታት የአሰልጣኝ ቅጥር በማውጣት ሲያወዳድር የቆየው ወላይታ ድቻ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት ሾመ። ከአሰልጣኝ…

ሲዳማ ቡና ቅሬታ አቀረበ

ሲዳማ ቡና የህዳሴው ግድብ ዋንጫ ምክንያቱ ባልታወቀ መንገድ ውድድሩ እንደተቋረጠ የተገለፀበት መንገድ ክለቡን ለከፍተኛ ኪሳራ የዳረገ…

ዓይናለም ኃይለ ዳግም ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው

የፋሲል ከነማ ተከላካይ ዓይናለም ኃይለ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ዐፄዎችን በመቀላቀል ልምምድ ሊጀምር ነው። ዓይናለም በ2009 መጨረሻ…

ስሑል ሽረ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

ባሰናበቷቸው በርካታ ተጫዋቾች ምትክ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት አዲስ አዳጊዎቹ ስሑል ሽረዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት በጅማ አባጅፋር…

ኤልያስ ማሞ ወደ ድሬዳዋ አምርቷል

ከቀናት በፊት ጅማ አባጅፋርን በስምምነት ለቆ የነበረው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡ በክረምቱ የተጫዋቾች…

ዮሐንስ ሳህሌ ወልዋሎን ለማሰልጠን ተስማሙ

ወልዋሎዎች አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፈው ሳምንት ክለቡ ለአንድ ዓመት በአሰልጣኝነት ከመሩት ፀጋዬ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር

ዛሬ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በመቐለ 70 እንደርታ እና ጅማ አባ ጅፋር መካከል ተደርጎ በባለሜዳዎቹ 2-1…

ሪፖርት | መቐለ ከተከታዮቹ ያለውን ልዩነት በማስፋት አንደኛውን ዙር አጠናቋል

መቐለ 70 እንደርታ በኦሴይ ማውሊ እና አማኑኤል ገብረሚካኤል ግቦች ታግዞ ስምንተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ምዓም አናብስት…

ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያየ

በክረምቱ ፋሲል ከነማን ከተቀላቀሉ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች መካከል የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኢዴ ኢፌኒ ቤንጃሚን…

መቐለ 70 እንደርታ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሐሙስ የካቲት 21 ቀን 2011 FT’ መቐለ 70 እ. 2-1 ጅማ አባ ጅፋር 31′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል…

Continue Reading