በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዙሪያ የምናደርገው ዳሰሳ አጼዎቹን ያስመለክተናል። በ2009 ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
ዝ ክለቦች
መሐመድ ናስር ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል
ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ላይ ጥገኛ የሆነው የማጥቃት አቅሙን እንዲያግዝ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት…
ቫዝ ፒንቶ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጣይ ቆይታቸው ይናገራሉ
የፖርችጋላዊው አሰልጣኝ ቫስ ፒንቶ የፈረሰኞቹ ቤት እጣ ፈንታ በቅርቡ ቁርጡ ይለይለታል። 2010 መስከረም የጣና ሐይቅን ከእንቦጭ…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት | ሀዋሳ ከተማ
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለዘንድሮው የውድድር ዘመን በምን መልኩ እየተዘጋጁ እንደሆነ በተከታታይ እያስዳሰስናችሁ በምንገኝበት መሰናዶ ሀዋሳ ከተማን…
ፌዴሬሽኑ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ውይይት ሊያደርግ ነው
ኢትዮጵያ ቡና በትኬት ሽያጭ ገቢ ላቀረበው ጥያቄ ፌዴሬሽኑ ምላሽ ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል። ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ…
የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ቅዱስ ጊዮርጊስ
የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅትን የተመለከቱ መረጃዎች ላይ የሚያተኩረው ፅሁፋችን ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስመለክተናል። የአስራ አራት…
ሳላዲን ሰዒድ ወደ ሜዳ ለመመለስ ተቃርቧል
ለረጅም ወራት ከሜዳ ርቆ የነበረው የፊት አጥቂ ዳግም የሚመለስበት ጊዜ ተቃርቧል። የፈረሰኞቹ የፊት አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ…
ሽረ እንዳሥላሴ ዓብዱሰላም አማንን አስፈረመ
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጋቸው ካረጋገጡ በኋላ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ሽረ እንዳሥላሴዎች ዓብዱልሰላም አማንን አስፈርመዋል።…
መከላከያ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሆኗል
ምሽት በአዲስ አበባ ስታድየም በተደረገው የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ መከላከያ በመለያ ምቶች ጅማ አባ ጅፋርን አሸንፏል።…
ሀዋሳ ከተማ የብሩክ በየነን ዝውውር አጠናቀቀ
ወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ ወልቂጤ ከተማን ለቆ ሀዋሳ ከተማን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ…

