የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20 ሳምንት ዛሬ በሁለተኛ ቀን በተደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
01 ውድድሮች
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ደሴ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ 20ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ተደርገው ደሴ ከተማ እና ወሎ ኮምቦልቻ…
ሪፖርት | እጅግ ማራኪው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸናፊነት ተቋጭቷል
የሳምንቱ ማሳረጊያ በነበረው እና ለዕይታ ሳቢነቱ ሳይደበዝዝ ፍፃሜውን ባገኘው ጨዋታ አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ ብቸኛ ጎል…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ነቀምቴ ከተማ ድል ቀንቶታል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 20ኛው ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ነቀምቴ ከተማ ተጋጣሚውን አሸንፏል።…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡናዎች ጣፋጭ ድል ተጎናፅፉ
ሲዳማ ቡናዎች ከመመራት ተነስተው ለአስራ ስምንት ሳምንታት የቆየ የሀድያ ሆሳዕና ያለመሸነፍ ጉዞን ገተዋል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ከባለፈው…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ከ12 ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
ኢትዮጵያ መድን ከመመራት ተነስቶ በአብዱልከሪም መሐመድ ሁለት ግቦች መቻልን 2ለ1 መርታት ችሏል። ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መቻል…
ሪፖርት | የወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ ያለ አሸናፊ ተገባዷል
ከወራጅ ቀጠናው ለመሸሽ ማሸነፍ ግዴታ የሆነባቸውን ሁለት ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ ደካማ ፉክክር ተደርጎበት ያለ ጎል ተደምድሟል።…
መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለቱ የሰንጠረዡ ፅንፍ በሚደረግ ፉክክር ወሳኝነት ያላቸው ሁለት የነገ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወልቂጤ ከተማ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ እና ፈረሰኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ የመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከባህር ዳር ጋር 1ለ1 ተለያይቶ ነጥብ…

